Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት አቶ አበራ ገበሬ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሀ/ማርያም ገብሬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/240126 በ30/0/07/2016 ዓ/ም እና የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወ/ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፌዝ 2 ፕሮግራም በጀት በዚህ ሥር ለተዘረዘሩት ቀበሌዎች ውስጥ የምሰሩ ደረጃውን የጠበቀ ግንባታ እና የሴቶች ንጽህና
በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወ/ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቀበሌዎች ውስጥ የምሰሩ ደረጃውን የጠበቀ ግንባታ እና የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ የግንባታ ሥራ GC/ደረጃ 7 እና ከዛው በላይ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር አሰ/ሁ/ደ/ት/ቤት ግ/ጨ/02/2017 በድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአሰሊሶ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2017ዓ.ም. ለትምህርት ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ የፅህፈት መሳሪያዎችና የፅዳት እቃዎች ግዢ በግልፅ
በድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአሰሊሶ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የፅህፈት መሳሪያዎችና የፅዳት እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ህጋዊና ብቃት ያላቸዉ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል
አገለግሎት ላይ ያልዋሉ ጀነሬተሮችን ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ ብ/ባ/ፋ/አ-08/17 ብርሃን ባንክ አማ ታዳሽ የሃይል አቅርቦት ለመጠቀም ከያዘዉ አቅጣጫ የተነሳ በክምችት የሚገኙ በቁጥር ብዛት 60 ባለ 20
ብርሃን ባንክ አማ ታዳሽ የሃይል አቅርቦት ለመጠቀም ከያዘዉ አቅጣጫ የተነሳ በክምችት የሚገኙ በቁጥር ብዛት 60 ባለ 20 KVA አገለግሎት ላይ ያልዋሉ ጀነሬተሮች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Purchase of River Gravel, for the Drilling Project
INVITATION FOR BIDRe-bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-075/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the purchase
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የዳዎ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ለመስሪያ ቤቱ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና የደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዢ ጨረታ መመሪያ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የዳዎ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ለመስሪያ ቤቱ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች
የቤትና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሀና ዋለልኝ እና በፍ/ባለዕዳዎች እነ አቶ ዳዊት ዋለልኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የደጅአዝማች በላይ ዘለቀ ቁ.2 ቅ አንደኛ ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም ልዩ ልዩ የትምህርት ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የደጅአዝማች በላይ ዘለቀ ቁ.2 ቅ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
የነቀምቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም ትምህርትና ሥልጠና ዘመን ለሥልጠና ግብዓት የሚውሉ የኮንስትራከሽን ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪካል አቃዎች ፣ የአዉቶ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ኮምፒዩተር እና የኮምፒዩተር ዕቃዎች፣ የሞባይል ዕቃዎች እና የመኪና ጎማ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የነቀምቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም ትምህርትና ሥልጠና ዘመን ለሥልጠና ግብዓት የሚውሉ የኮንስትራከሽን ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪካል
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የቀላል ተሽከርካሪ ጎማ፣ የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ፣ የከባድ ተሽከርካሪ ዘይትና ቅባት እና የቀላል ተሽከርካሪ ዘይት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ መሠረት በጥቅል ዋጋ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፡-01/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ
የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (EVA) ክብረ በዓሉን በድምቀት ለማክበር ይቻል ዘንድ፤ ማኅበራችን ባለ 3 (ሶስት) እና ከዚያ በላይ ደረጃ ያላቸው ሆቴሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (EVA) የ50ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን እና 37ኛ ዓመታዊ ጉባኤውን በጥቅምት 8-9 ቀን 2017 ዓ.ም.
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ሦስት ዞኖች ለመተከል ዞን አሶሳ ዞን እና ካማሽ ዞን ውስጥ በመንገድ ከፈታ እና በመንገድ ጥገና ሥራ ላይ ለማሰማራት የተለያዩ ማሽኖችንና ገልባጭ መኪና መከራየት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ሦስት ዞኖች ለመተከል ዞን አሶሳ ዞን
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ረጋሳ ጀማል እና በፍ/ባለዕዳ እነ መሪማ ጀማል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ