Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሠንጠረዡ የተመስከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኝበት ይዞታ ላይ እንዳለ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ሲኖ ትራክ ኤፍ ኤስ አር ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታና አሁን በሚገኝበት ይዞታ ላይ እንዳለ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም  የንብረት አስያዥ ስም የመያዥ ንብረቱ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዮን ሆቴሎች ድርጅት ሎት 1 የምግብ ጥሬ ዕቃ ግብዓቶች ሎት 2 የመኝታ ክፍል የንፅና መጠበቂያ ዕቃዎች (ድርጅቱ ሎጎ) ሎት 3 የቧንቧ ዕቃዎች ሎት 4 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች

የግዮን ሆቴሎች ድርጅት የምግብ ጥሬ ዕቃ ግብዓቶች፣ የመኝታ ክፍል የንፅና መጠበቂያ ዕቃዎች (ድርጅቱ ሎጎ)፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥን አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ በቋሚነት ከአሸናፊው ድርጅት ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Dashen Bank Invites All Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Supply, Install, Testing, and Commissioning of Siemon Light Stack Modules, Desktop High-end Personal Computer, Emergency Lighting, Datacenter Noise Reduction (Ear Defender), Mobile Tank Cleaning and Fuel Polishing System, Computers, and Printers, Data Center Infrastructure Management (DCIM) Solution, HQ Datacenter Annual Preventive and Corrective Maintenance Service, Samsung Galaxy Tab S10+56 Android Tablets, Apple Ipad Pro 11

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ministry of Water and Energy Would Like to Notify Amendment to Request For Expressions Of Interest (Citizen Engagement Selection of Individual Consultant) MoWE ADELE Project

Amendment to Request For Expressions Of Interest (Citizen Engagement Selection of Individual Consultant) MoWE ADELE project With reference to the

በአብክመ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሰቆጣ ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለሕግ ታራሚዎች ምግብ የሚውሉ የተለያዩ የእህል፣የጥራጥሬና የአገዳ እህል፣የፊኖ ዱቄት እና በርበሬና ቅመማ ቅመም ለአንድ ዓመት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአብክመ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሰቆጣ ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለሕግ ታራሚዎች ምግብ የሚውሉ የተለያዩ የእህል፣

በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለወረዳው መኪኖች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና እቃ፣የመኪና ጎማ ከነካለማደሪያው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለወረዳው መኪኖች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የመኪና እቃ፣ ሎት

Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local Bidders for the Procurement of HCB, Sand, Gravel, Basaltic Stone, Redash, Paints, Electric Materials, Water Materials and Aluminum Works

Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works PLC (GIW) Wants to Procure Laser Jet Printer Machine Which is Used for Printing PVC-U and HDPE Pipes

Invitation for bid 2nd  RE-GIW-027-2023/2024 Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works PLC (GIW) is a manufacturer of Geomembrane (Plastic

የባሕር ዳር ከተማ በአፄ ቴወድሮስ ክፍለ ከተማ አዲስ ዓለም ሆስፒታል አግልግሎት የሚውል የግቢ አጥር ግንባታ፣የጥበቃ አገልግሎት፣የታካሚ የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት እና ማቅረብ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የባሕር ዳር ከተማ በአፄ ቴወድሮስ ክፍለ ከተማ አዲስ ዓለም ሆስፒታል አግልግሎት የሚውል ሎት 1. የግቢ አጥር ግንባታ

Gosh Meda Pipe and Plastic Manufacturing Enterprise Intends to Procure HDPE PE-100 Through International Competitive Bidding /ICB/

Invitation for bid Tender No. GMPPME 001/2024/2017 Budget year Gosh Meda pipe and Plastic Manufacturing Enterprise intends to procure assorted

ሕብረት አ.ማ. የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የጥበቃ ቤቶች፣ የመኪና ጎማዎች አልሙኒየም ፓርቲሽኖች፣ የብረት ላሜራዎች፣ የቶነር ካርትሬጆች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ሌሎች የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል  

ሕብረት አ.ማ. ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የጥበቃ ቤቶች፣ የመኪና ጎማዎች አልሙኒየም ፓርቲሽኖች፣ የብረት ላሜራዎች፣ የቶነር ካርትሬጆች፣ ቁርጥራጭ

የምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ጽ/ቤት በ2017 የተለያዩ አላቂ፣ቋሚ ዕቃዎች፣የመኪና ጎማዎች እና የደንብ ልብሶች በዘርፉ የተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዞኑ ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የምዕ/ወለጋ ዞን ገ/ጽ/ቤት በ2017 የተለያዩ አላቂ፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች እና የደንብ ልብሶች በዘርፉ የተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን በግልጽ