Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
NOTICE OF INVITATION FOR RE-BID (4th) 1. Alemayehu Ketema General Contractor, hereinafter called “the Main-Contractor,” has entered into a contract agreement with the Ethiopian Roads Administration for the Construction Works
Alemayehu Ketema General Contractor, Hereinafter Called “the Main Contractor,” Has Entered Into a Contract Agreement with the Ethiopian Roads Administration for the Construction Works of the Remaining Works of Atat Mazoria-Gunchire-Kose-Geja-Lera Road Project
በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የሀርቡ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሀርቡ ከተማ በ2017 በጀት አመት ለከተማው አገልግሎት የሚውል የመንገድ ዳር መብራት በግልጽ ጨረታ
በአብክመ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የሀርቡ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሀርቡ ከተማ በ2017 በጀት አመት ለከተማው አገልግሎት የሚውል የመንገድ ዳር መብራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል ሎት 01 የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ሎት 2 ፈርኒቸር እንዲሁም ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ
በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ፈርኒቸር እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የመድሃኒት ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሜዴክስ ዲያግኖስቲክስ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስር ከሚተዳደሩት የመንግስት የልማት ድርጅት አንዱ የሆነው የንጋት ኮርፖሬት አካል ሲሆን ፤በክልሉ የሚገኘውን የጤና አገልግሎት ጥራት ማሻሻል
ሜዴክስ ዲያግኖስቲክስ የመድሃኒት እና የላቦራቶሪ ግብአት አምራች ድርጅቶች /ፋብሪካዎች/ ጋር ለ2017 ዓ/ም በጀት አመት ለ1 አመት የሚቆይ ውል ይዞ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Somali Regional State Water Bureau (SRS WB) Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders for the Procurement of Supply of GI Pipes
INVITATION FOR BIDS(IFB) Invitation No.: SRS/WB/PGI/G1/06/2016 E.C Somali Regional State Water Bureau (SRS-WB) Title: Procurement for the Supply of GI
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከቡርታ ዲንቱ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለወረዳ የተለያዩ መ/ቤቶች አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከቡርታ ዲንቱ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለወረዳ የተለያዩ መ/ቤቶች አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች
የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን የእንስሳት ሬጉላቶሪ ዘርፍ የእንስሳት መድኃኒት የገበያ ፈቃድ አሰጣጥ ረቂቅ መመሪያን አዘጋጅቶ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በረቂቅ መመሪያው ላይ አስተያየት ለመሰብሰብ በፌዴራል አስተዳደር ሥነ-ሥርዓት በአዋጅ ቁጥር 1183/2012 አንቀጽ 8 መሠረት ይህን ማስታወቂያ አውጥቷል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን የእንስሳት ሬጉላቶሪ ዘርፍ የእንስሳት መድኃኒት የገበያ ፈቃድ አሰጣጥ ረቂቅ መመሪያን አዘጋጅቶ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በረቂቅ
የድሬዳዋ አጠ/ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የግዥ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለቢሮ አላቂ ዕቃዎችና ለመሳሪያዎች፣ ለትምህርት አላቂ ዕቃዎችና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ለፅዳት አላቂ ዕቃዎችና ለስፖርት እቃዎች፣ የቧንቧ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አጠ/ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የግዥ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ሎት 1. ለቢሮ አላቂ ዕቃዎችና ለመሳሪያዎች ሎት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር የፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት አመት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች የሚያስፈልጉትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የእስቴሽነሪ እቃዎች የፅዳት እቃዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የመኪና ጌጣጌጥ፤ የፈርኒቸር እቃዎች እና የአገልግሎት ማለትም የባነር፣ የመኪና፣ የመስተንግዶ፣ የዲኮር፤ የሞንታርቦ የድንኳን አገልግሎት በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክ/ከተማ ወረዳ o9 አስተዳደር የፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት አመት ለተለያዩ
Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) Would Like to Invite You for the Supply of Tyres, Sanitary Materials, Stationaries and Electromechanical Spare Parts.
Invitation to BidBID NO. NCB/TSSEMS/AWSSSE/01/2017 Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) would like to invite; Eligible bidders for
የሸገር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሸገር ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፤ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፤ ኮምፒዩተሮች እና ተዛማጅ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፀውን የጨረታ መመሪያ በመከተል ጨረታውን እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሸገር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሸገር ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎች፣
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር ሰሜን ሸዋ ዞን የያያ ጉለሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና የጽዳት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች/ፈርኒቸር/፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተለየዩ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፣ የመኪና የሞተር ዘይት፣ የግንባታ እቃዎችን፣ በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር ሰሜን ሸዋ ዞን የያያ ጉለሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙት የመንግስት
The Somali Regional State Water Bureau (SRS-WB) Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pumps, Cables and Generators
INVITATION FOR BIDS(IFB) Invitation No.: SRS/WB/PEM/EM/05/2016 E.C Somali Regional State Water Bureau (SRS-WB) Title: Procurement for the supply of submersible