Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ከብሔራዊ ባንክ ፍቃድ በመውሰድ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ አከባቢዎች የብድርና የቁጠባ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ነው:: በመሆኑም ተቋማችን ከእ.ኤ.አ 2024/25 ጀምሮ
ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ከእ.ኤ.አ 2024/25 ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ዓመታት (በየዓመቱ የሚታደስ ሆኖ) ላሉት በጀት ዓመት ሂሳቡን ለማስመርመር ከወዲሁ የኦዲት ተቋማቶችን በጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ሊያሰራ ካቀደው ካፒታል ስራዎች መካከል፡– ሎት-1 በከተማ ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት ጽ/ቤት በኩል በመደበኛ በጀት
የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ሊያሰራ ካቀደው ካፒታል ስራዎች መካከል በከተማ ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት ጽ/ቤት በኩል በመደበኛ በጀት በ02 ቀበሌ የይ/ዓለም ከተማ አስተዳደር ሁለገብ ስታዲየም ጥገናና አዲስ ግንባታ ስራ ፕሮጀክት ለማስገንባት በደረጃ 5-GC ብቻ ፍቃድ ያላቸው፣ በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በኩል በውስጥ ገቢ ከወርቅነሽ ሎታ እስከ መልካሙ ኩማ መኖሪያ ቤት ድረስ ለሚሰራው የጠጠር መንገድ ግንባታ በደረጃ 5-GC/RC ፍቃድ ያላቸው እና በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በኩል በውስጥ ገቢ ከባልጉዳ ቦዶላ መኖሪያ ቤት እስከ ቦርቻ የውሃ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ድረስ በደረጃ 5-GC/RC ፍቃድ ያላቸው ኮንትራክተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አባይ 1ኛ ደረጃ ከፍ/አገ/አቋ/አው/የግ/ባለን/ማህበር የሆነ የሰርቪስ ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተሽከርካሪ አይነት የተሰራበት ዘመን ሞዴል የሻንሲ ቁጥር የሞተር ቁጥር አውቶቡስ 2009
አባይ 1ኛ ደረጃ ከፍ/አገ/አቋ/አው/የግ/ባለን/ማህበር የሆነ የሰርቪስ ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ካኪ ቱታ ለመግዛት በድጋሚ 2ኛጊዜየወጣ የጨረታ ማሰታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/130/2016E.C የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ኢምፖርትድ (imported) ካኪቱታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ኢምፖርትድ (imported) ካኪቱታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት መሠረት ከክምችት (From Stock) ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/07/11/2016 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/07/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽነ
በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ የሚገኘውን የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ በማከራየት ለሠራተኞቹ የመስተንግዶ አገልግሎት እንዲሰጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በውል ማከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፦ ዕድመ ማጨ/001/2017 በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በት/ቤቱ
UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in the Invitation To Bid for The Bucket, Plastic, w Lid, Blue, Green, and Red, 15L
INVITATION TO BID Advertisement only LOCAL Companies Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in the Invitation
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ
በአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎት መሰረት ሎት
አመልድ ኢትዮጵያ የጨረታ ሰነድ ማስገቢያና መክፈቻ ቦታን ማስተካከያ አድርጓል
ማስተካከያ ድርጅታችን አመልድ ኢትዩጵያ የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ ግዥ ለመፈጸም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በቀን 13/11/2016 በጨረታ ቁጥር ORDA/NCB/PG/14/2024
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ለድርጅቱ ጥበቃ ሠራተኞች ዩኒፎርም ሙሉ ልብስ ሸሚዝና ሱሪ (ሸሚዙ እጅጌ ሙሉ) ካኪ (ኮተን) ቀለም ቁጥር 270 ፣ የሸሚዙ የግራ ደረት ኪሱ ላይ የድርጅቱ አርማ በጥልፍ መልክ (Embroidery Type) ያለው ፣ ጫማ (Shoes for Security) ቁጥር 270 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ለድርጅቱ ጥበቃ ሠራተኞች ከዚህ በታች በተገለጸው የአልባሳት አይነት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት