Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ መተማመን አብ/አ/ድርጅት እና በአፈጻጸም ተከሳሾች ሮማን ደረሰ 2 ሰዎች መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ መነሻነት ሆኖ በቦዲቲ ከተማ ምዕራብ ክ/ከተማ ሶዶ በር ቀበሌ ማዘጋጃ ቤታዊ
የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአስቱ ቴክኖ ቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ለተለያየ ስራ የሚውሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾች፤ በተሽከርካሪ አቅራቢነት (ኣስመጪነት ) የታደሰ
የአስቱ ቴክኖ ቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ለተለያየ ስራ የሚውሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤትየጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያበግልጽ ጨረታ ቁጥር 035/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅጽ ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 16/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፤ ሞተርሳይክሎች፤ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ እና ነዳጅ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አለምነሽ ዘላለም እና በፍ/ባለዕዳ መቶ አለቃ ታደሰ ቂጤሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት
Ethiopian Red Cross Society Would Like to Extend the Opening and Closing Date of a Bid
Extension to Bid Ref No- ERCS/SV/004/24 Ethiopian Red Cross Society would like to notify the extension of Bid Ref No-
University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery
Invitation for Bid Stationery ሲነር ላይን 50 ሉክ ደብተር Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0070-2016-PUR Object of Procurement: Stationery ሲነር
የግራዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የግንባታ መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክሎች እቃዎች እና ጎማዎች፣ የበሰለ ምግብ ለህግ ታራሚዎች እና ተኝቶ ለሚታከሙ ታማሚዎች፣ የተለያዩ የአትክልት ዘሮች፣ የደንብ ልብሶች፣ እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎቶች በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያቤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን የግራዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት የሚያገለግሉ፣ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የገበያ መር ሳኒቴሽን የሚያስፈልጉ ኮንክሪት ስላቭ ለማምረት የማምረቻ መሳሪያዎችን ግብዓቶች እና ግብዓቶቹን ለማምረት የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የገበያ መር ሳኒቴሽን የሚያስፈልጉ ኮንከሪት ስላቭ ለማምረት የማምረቻ መሳሪያዎችን ግብዓቶች እና ግብዓቶቹን
Ethiopian Sugar Industry Group (Omro Kuraz No-2 Sugar Factory) Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (FOB Djibouti) of Small Scale Whole Stalk Cane Harvesting Equipment with a Minimum Daily of 210-ton Cane
Invitation for International Bid(FOR THE SECOND TIME) IFB/OKSF-2/05/2024 Ethiopian Sugar Industry Group (Omo kuraz No -2 Sugar Factory) has allocated
የቦንጋ ዶሮ እርባታ ማዕከል በመርባት ላይ ላሉ ዶሮዎች መኖነት የሚውል ጥራቱን የጠበቀ አንደኛ ደረጃ በቆሎ፣ የኑግ ፋጉሎ፣ የአኩሪ አተር ፋጉሎ፣ ፉርሽካ፣ ፉርሽኪሎ፣ እስታርተር ፕርሚክስ፣ ለየር ፕረሚክስ ሚትዮኒን ላዮሲን ወቅታዊ ምርት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የቦንጋ ዶሮ እርባታ ማዕከል በመርባት ላይ ላሉ ዶሮዎች መኖነት የሚውል ጥራቱን የጠበቀ አንደኛ ደረጃ በቆሎ፣ የኑግ ፋጉሎ፣