Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ዱግዳ ኮንስትራክሽን ኀ/የተ/የግ/ማ ዝርዝራቸው እና ብዛታቸው ከዚህ ከታች የተጠቀሱትን የማያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ያገለገሉ ዕቃዎች ዝርዝር መለኪያ ብዛት 1 የከባድ ተሸከርካሪ ጎማ
ዱግዳ ኮንስትራክሽን ኀ/የተ/የግ/ማ የማያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል:: ተ.ቁ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
.የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 004/2017 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ
አሐዱ ባንክ አ.ማ ቤት እና መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የተበዳሪው ስም የአስያዡ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት መኖርያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Forestry Development Invites Eligible Bidders for the Procurement of Green Carpet
Invitation for Bid Procurement for Green Carpet (አረንጓዴ ምንጣፍ አንደኛ ደረጃ) Lot Information Procurement Reference Number: EFD-NCB-G-0157-2016-PUR Object of Procurement:
ገቢዎች ሚኒስቴር አደይ አበባ ምንጣፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid አደይ አበባ ምንጣፍ Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0019-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot
Jinka University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Spare Parts
Invitation for Bid Purchase of Car Spare Parts Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0030-2016-PUR Object of Procurement: Car Spare Parts
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የውጭ ቃጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የውጭ ቃጫ Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0045-2016-PUR Object of Procurement: የውጭ ቃጫ Description: የውጭ ቃጫ Award
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አዜብ አማኑኤል እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent Service
Invitation to Bid Lot 53: Procurement of Car Rent Service for Bedele Town Procurement Reference No: MEU-NCB-NC-0007-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy
ማልምሴፍ አግሪካልቸራል ሶሊሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከሐምሌ 1/2015 -ሰኔ 30/2016 በጀት ዓመት (10 ቦክስ ፋይል) በተፈቀደለት የኦዲት ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሂሳብ ምርመራ ጨረታ ድርጅታችን ማልምሴፍ አግሪካልቸራል ሶሊሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ የንግድ ድርጅት ሲሆን ከሐምሌ 1/2015 – ሰኔ 30/2016 በጀት ዓመት
የሰበታ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ ጽዳት እቃዎች፤ አላቂ እቃዎች፤ ደንብ ልብሶች፤ የመኪና ጎማዎችን፤ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰበታ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፤ ጽዳት እቃዎች፤
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር በጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም. የስራ ዘመን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን አላቂ የቢሮ እቃዎችን፣ የመስተንግዶ አገልግሎት እንዲሁም የቋሚ እቃዎች፣ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ አገልገሎት፣ ህትመት፣ ደንብ ልብስ፣ የትራንስፖርትና ጉልበት አገልግሎት፣ ሞንታርቦና ዲኮሬሽን አገልግሎትና የጥገና አገልግሎት ግዢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር በጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ