Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኮም ገ-02/2017 በኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማለትም፡- የመረጃ ቴክኖሎጂ እቃዎች፡- ኤሲ፣ ፍሪጅ፣ ዩፒኤስና ሌሎች የፈርኒቸር ዕቃዎች፡- የኃላፊ ጠረጴዛ፣ የባለሙያ ጠረጴዛ፣ የብረት ሼልፍ ባለ
በኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ኤሲ፣ ፍሪጅ፣ ዩፒኤስና ሌሎች፣ የኃላፊ ጠረጴዛ፣ የባለሙያ ጠረጴዛ፣ የብረት ሼልፍ ባለ መስታወትና ሌሎች ዕቃዎችን ጨምሮ እና የመኪና እቃ መለዋወጫ ጎማን ጨምሮ 12 አይነት መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብከመ ግብርና ቢሮ በባህር ዳር የሚገኘውን የቨርሚ ኮምፖስት ሸድ ዕድሳት ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በአብከመ ግብርና ቢሮ በባህር ዳር የሚገኘውን የቨርሚ ኮምፖስት ሸድ ዕድሳት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ጅማ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን እና የተወሰኑ የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ጅማ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን እና የተወሰኑ የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአ/አ/ከ/አ/ህብረት ሥራ ኮሚሽን ከዚህ በታች በሎት የተገለጹትን በጨረታ አወዳድሮ ግዢ/ አገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 – የሆቴል አገልግሎት (ባለ 5 ኮኮብ) ድጋሚ የወጣ፣ ሎት 2 – የታሸገ ውሃ
የአ/አ/ከ/አ/ህብረት ሥራ ኮሚሽን የተለያዩ እቃዎች መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ የአደጋ መከላከያና ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አስ/ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/04/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሚከተሉትን የተለያዩ የአደጋ መከላከያና ደንብ ልብስ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ወለጋ ዞን የጉደያ ቢላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችና መቀመጫዎች እና የቴክኒከና ሙያ ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎችና የተሽከርካሪ ጎማዎች ለወረዳው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ወለጋ ዞን የጉደያ ቢላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መስሪያ
የድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም ለመማር ማስተማር ሂደት የሚያገለግሉ የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ የአውቶሞቲቭ፣ ኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ፣ ማኒፋክቸሪንግ፣ የአይሲቲ ዕቃዎችን፣ ሰርቬይንግ እና ድራፍቲንግ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የእስቴሽነሪ እቃዎች፣ የሆቴል እና ቱሪዝም እቃዎች፣ ቴክስታይል እና ጋርመንት እቃዎችን፣ የቲያትር እቃዎች፣ የውድ ዎርክ፣ የባዮ ሜዲካል ትምህርት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም ለመማር ማስተማር ሂደት የሚያገለግሉ የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ የአውቶሞቲቭ፣ ኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ፣ ማኒፋክቸሪንግ፣ የአይሲቲ ዕቃዎችን፣
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ንጽሂት ገ/ሚካኤል አና በፍ ባለዕዳ አነ አቶ መኮንን ገ/ሚካኤል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጕዳይ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ዳባ ደዎ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አልማዝ ረጋሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት Concrete Paver C.1 (Tiles Size 20*25) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አስ/ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/05/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት Concrete paver c1 (Tiles Size 20*25) በግልጽ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የስራ ልብስን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የስራ ልብስን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ወልዴ እሸቱ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ፀሀይነሽ በላቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትዕግስት ደጉ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳዊት ሞላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ