Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ ባልቻ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሀና ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/184597 በ23/10/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/190639 በ21/11/2015 ዓ/ም በዋለው
በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ.ቤ.አስ.ጽ/01.1/2017 በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአባይ ቤዚን አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የጨረታው ሰነድ የሎት (lot) መለያ ሎት – 1. የላቦራቶሪ
በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአባይ ቤዚን አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ ክ/ መንግስት ሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች በ9 ሎት የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ቢሮ ውስጥና የውጪ የወለል ምንጣፍ፣ ሶፋና ወንበር እና በሥሩ ያሉት አዳራሾች ወስጥ ያሉትን በዘመናዊ ማሽን የእጥበት አገልግሎት/ ማጠብ የሚችሉ ድርጅቶች/ማህበር በ2017
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ቢሮ ውስጥና የውጪ የወለል ምንጣፍ፣ ሶፋና ወንበር እና በሥሩ ያሉት አዳራሾች ወስጥ ያሉትን በዘመናዊ ማሽን የእጥበት አገልግሎት/ ማጠብ የሚችሉ ድርጅቶች/ማህበር በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳጠብ/ለማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible and Surface Pump
Invitation to Bid Submersible and Surface Pump Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0019-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የብርሃን በር ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከመንግስት ከተመደበለት መደበኛ እና ውስጥ ገቢ በጀት በ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አይነት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የብርሃን በር ቅድመ አንደኛ ፣
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአለም ባንክ ባገኘው የበጀት ድጋፍ በእንስሳት ዘርፍ ለተሰማሩ ደረጃ 2 ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚውሉ ባለ 3 እግር የእቃ መጫኛ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥው መለያ ቁጥር ET-AMHFSDP-GOS REB -01/2017 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአለም
The South Ethiopia Roads Authority Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for the Construction Supervision Works of Those River Bridge Projects
NOTICE OF INVITATION FOR CONSTRUCTION SUPERVISION SERVICES BID The Government of the South Ethiopia Regional State, represented by the South
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የቁም ከብት አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የቁም ከብት አቅርቦት Procurement Reference No: OBU-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአለም ባንክ ባገኘው የበጀት ድጋፍ በእንስሳት ዘርፍ ለተሰማሩ ደረጃ 2 እና 3 ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የወተት ማቀነባበሪያ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየገዥው መለያ ቁጥር ET-AMH-LFSDP-GOS RFB-02/2017 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአለም ባንክ
በምዕራብ ወለጋ ዞን የቅልጡ ካራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም. የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች አገልግሎት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የቅልጡ ካራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም. የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ምግብ እንጀራ ለአርባ ምንጭ ካምፓሶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Procurement of የተማሪ ምግብ እንጀራ ለአርባ ምንጭ ካምፓሶች Procurement Reference No: AmU-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር HP/0006/16 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ