Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኮም ገ-02/2017 በኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማለትም፡- የመረጃ ቴክኖሎጂ እቃዎች፡- ኤሲ፣ ፍሪጅ፣ ዩፒኤስና ሌሎች የፈርኒቸር ዕቃዎች፡- የኃላፊ ጠረጴዛ፣ የባለሙያ ጠረጴዛ፣ የብረት ሼልፍ ባለ
በኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ኤሲ፣ ፍሪጅ፣ ዩፒኤስና ሌሎች፣ የኃላፊ ጠረጴዛ፣ የባለሙያ ጠረጴዛ፣ የብረት ሼልፍ ባለ መስታወትና ሌሎች ዕቃዎችን ጨምሮ እና የመኪና እቃ መለዋወጫ ጎማን ጨምሮ 12 አይነት መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብከመ ግብርና ቢሮ በባህር ዳር የሚገኘውን የቨርሚ ኮምፖስት ሸድ ዕድሳት ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በአብከመ ግብርና ቢሮ በባህር ዳር የሚገኘውን የቨርሚ ኮምፖስት ሸድ ዕድሳት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ጅማ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን እና የተወሰኑ የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ጅማ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን እና የተወሰኑ የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአ/አ/ከ/አ/ህብረት ሥራ ኮሚሽን ከዚህ በታች በሎት የተገለጹትን በጨረታ አወዳድሮ ግዢ/ አገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 – የሆቴል አገልግሎት (ባለ 5 ኮኮብ) ድጋሚ የወጣ፣ ሎት 2 – የታሸገ ውሃ
የአ/አ/ከ/አ/ህብረት ሥራ ኮሚሽን የተለያዩ እቃዎች መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በባቢሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማረሚያ
ማረሚያ ሐሙስ ነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በገጽ 24 በባቢሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም በወጣው የጨረታ
የስብስቴ ነጋሲ የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዢና ንብረት አስ/ደ/የስ/ሒደት ለ2017 ዓ/ም የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስብስቴ ነጋሲ የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዢና ንብረት አስ/ደ/የስ/ሒደት ለ2017 ዓ/ም በጀት ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች፡- ሎት 1
Ethiopian Environmental Protection Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laboratory Apparatus & Equipment
Invitation to Bid Lot 1 Laboratory Apparatus & Equipment Procurement Reference No: EFCCC-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 ዓ.ም. የቢሮ መገልገያ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት በጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም የቢሮ መገልገያ እቃዎችን
በልደታ ክፍለ ከተማ መካኒሳ አካባቢ የመጀመሪያ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን ለ2017 በጀት አመት አላቂ እቃ፣ የጽዳት እቃ፤ ቋሚ ዕቃ፣ የስፖርትና የሰራተኛ ደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ መካኒሳ አካባቢ የመጀመሪያ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን ለ2017 በጀት አመት አላቂ እቃ፣የጽዳት እቃ፤ ቋሚ
የመንግሥት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመንግሥት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በጨረታው ላይ ለመሳተፍ
Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Different Equipment
INVITATION FOR BID OROMIA BUREAU OF AGRICULTURE TENDER No.-OBOA/NCB/03/2017 Oromia Bureau Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and
የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2017 የመኪና መለዋወጫ፣ የፅህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2017 የመኪና መለዋወጫ፣ የፅህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች እና
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቡና ማህበር የ2016 በጀት ዓመት ሂሳብ ምርመራ (ኦዲት) ለማስደረግ ይፈልጋል
የሂሳብ ምርመራ ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቡና ማህበር የ2016 በጀት ዓመት ሂሳብ ምርመራ (ኦዲት) ለማስደረግ ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ከዚህ