Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሆሣዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ በ2017 ዓ/ም ለኮሌጁ ሥራ አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች እና የፋርማሲና ኬሚካል ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክና የጥገና ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ፍራሽና የፍራሽ ጨርቅ፣ የተማሪዎች ጋዎን እና የመመረቂያ ጋዎን፣ ሪቫን እና ቆብ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና ፈርኒቸር ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 12, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ጨረታ ቁጥር 039/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆነው መጋዘን የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት:

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆነው መጋዘን የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Feb 12, 2025) Invitation for Bid ሎት 188 የግብርና ምጣኔ ሐብት ት/ት ክፍል አላቂ እቃዎች ግዥ በድጋሚ Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0335-2017-PUR Object of Procurement: ሎት 188 የግብርና

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ምጣኔ ሐብት ት/ት ክፍል አላቂ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Feb 12, 2025) Invitation for Bid for Detailed Geotechnical and Geophysical Investigation of Seven bridges crossing and five deep-cut sections area along the Addis-Nekemte Expressway Road Project Procurement

G & Y Engineering Consult for Detailed Geotechnical and Geophysical Investigation of Seven Bridges Crossing and Five Deep Cut Sections Area Along Addis-Nekemte Expressway Road Project

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በቃሊቲ ገላን መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

በቃሊቲ ገላን መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሐጅ/02/2017 በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ንብረቶች፣ ጀነሬተር፣ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

በሞጆ ወደብና ተርሚናል የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሐጅ/01/2017 በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን በ2017 በጀት አመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር አ/አ/ኢ/ቴ/ል/ቢ/ግ/ጨ/ቁ-006/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የሚያዝያ 23 ቅ/አንደኛ እና የመ/ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት 2ኛ ዙር ግዥ ለት/ቤቱ የሚያስፈልገውን የተለያዩ አላቂ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና ቋሚ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሁለተኛ ዙር የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የሚያዝያ 23 ቅ/አንደኛ እና የመ/ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት

ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር የተሸከርካሪ ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር OIT/Bid-03/2017 ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር የተሸከርካሪ ጎማ(315/80R22.5)ና መለዋወጫዎች ለተሽ ሞዴል VOLVO Bus B11R Viago/1050/2019

የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቦሌ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር አሽ/ተሽ/ፍቁ/ባ/ቦሌ/ቅ/ጽ/ቤት/2017/002 የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቦሌ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 ደንብ ልብስ ሎት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 004/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለጹ ህትመቶችን በግልጽ

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ፅ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የካፌ አገልግሎትና መስተንግዶ ለሴክተሮችና የዲኮር አገልግሎት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 002/2017 በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ፅ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የካፌ አገልግሎትና መስተንግዶ ለሴክተሮችና የዲኮር አገልግሎት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የ Supply and Fix Wooden Ceiling Reception Counter & Wooden Stage ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር DCE/ SF/170/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የ