Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The African Union Staff Credit Union (AUSCU) Would Like to Engage an Authorized and Certified Audit Firm Registered in Ethiopia to Undertake the Audit of its Accounts for the Financial Years Ending 31 December 2024, 2025, 2026, and 2027
Bid for External Audit Services The African Union Staff Credit Union (AUSCU) would like to engage an authorized and certified
FSD Ethiopia Invites Eligible Bidders to Request Proposals to Redesign the Organizational Structure of FSD Ethiopia
FSD Ethiopia Statement of work Request for Proposals to Redesign the Organizational Structure of FSD Ethiopia Background FSD Ethiopia is
ዘ ሀንገር ፕሮጀክት የተለያዩ የአትክልት ዘሮችን የሚያቀርቡ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ለአትክልት ዘር ግዥ የዘ ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ዘ ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ትርፋማ ያልሆነ በሲቪል ማህበር ድርጅት ኤጀንሲ እ.ኤ.አ.
Hibret Bank Would Like to Invite Interested Venders to Bid for the Supply of Air Conditioner and Generators
Invitation to Bid Bid Ref. MB/005/2024 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ ልዩ ልዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ አላቂ ዕቃዎች ፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ ልዩ ልዩ የጽህፈት
Amhara Bank S.C Invites All Interested Eligible Bidders by this Local Competitive Bid for the Supply of the TV and Radio Commercial Production
Amhara Bank S.C Local Competitive Bid (LCB) Bid Ref. No. ABa/LCB/130/2024 1. Amhara Bank S.C invites all interested eligible bidders
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩኒየን የደንብ ልብሶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር YCFCU/24228/16 የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩኒየን ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1
የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ መተማመን አ/ብ/አ/ድርጅት እና በአፈጻጸም ተከሳሾች ሮማን ደረሰ 2 ሰዎች መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ መነሻነት