Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-038/2017 ዓ.ም ድርጅታችን የEnterprise resource Planning (ERP) ስርዓት ለመተግበር ያመች ዘንድ የአማካሪ ቅጥር በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች፡- የታደሰ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ መረጃ ማቅረብ
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የEnterprise Resource Planning (ERP) ስርዓት ለመተግበር ያመች ዘንድ የአማካሪ ቅጥር በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ምዕመናን መታሰቢያ ድርጅት ለኢየሩሳሌም ከሐምሌ 1/2015 ዓ.ም የበጀት ዓመት እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ድረስ ያለውን ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል። በዚሁ ውድድር ለመሳተፍ
ኢየሩሳሌም መታሰቢያ ድርጅት ከሐምሌ 1/2015 ዓ.ም የበጀት ዓመት እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ድረስ ያለውን ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 09 ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የመንግስት ንብረት አስተዳደር በኮሪደር ልማት ከተለያዩ ቦታዎች የፈረሱ ላሜራዎች፣ ቁርጥራጭ ብረቶችና የተለያዩ ንብረቶችን በህግ ወጥ መንገድ የተወረሱ ንብረቶችን
በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 09 ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የመንግስት ንብረት አስተዳደር በኮሪደር ልማት ከተለያዩ ቦታዎች የፈረሱ ላሜራዎች፣ ቁርጥራጭ ብረቶችና የተለያዩ ንብረቶችን በህግ ወጥ መንገድ የተወረሱ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/213/2017 በባሌ ዞን የሲናና ግብርና ምርምር ማዕከል በ2016 በጋ ወቅት ያመረታቸውን የተለያዩ የስንዴ ዝርያ ብዛት በኩንታል 374,06 በማሽን ተበጥረው ንፁህ ለምግብና ለፋብሪካ የሚውሉ የተለያዩ
በባሌ ዞን የሲናና ግብርና ምርምር ማዕከል በ2016 በጋ ወቅት ያመረታቸውን የተለያዩ የስንዴ ዝርያ ለምግብና ለፋብሪካ የሚውሉ የተለያዩ የፓስታ እና የማካሮኒ ስንዴ ዝርያ ዓይነቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር
Oromia Construction Corporation (OCC)would Like to Extension of Bid Closing and Opening Date
Extension of bid Opening Oromiya Construction Corporation (OCC) announced the supply of Diesel Generator with all accessories with Ref No.
The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. Invites Eligible Bidders to Purchase Paper Products by National Competitive Bidding (NCB)
INVITATION FOR BIDBID REF. NO: MELBA/NCB/G/36/2016 The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. invites eligible bidders to purchase paper products
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ሞተር አገልግሎት ግዥ ፣ አውቶሞቲክ ትራንስሚሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አሞአትጥአ/001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers Bee Veil, Bee Brush, Embedder, Wax Molder 22X42 Cm
Bid announcement: Bee Vail, Bee Brush, Embedder, and Was Molder The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like