Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ተ.ቁ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሚወጣ የእቃው ዓይነት ሎት 1 የደንብ ልብስ 1 2 የስቴሽነሪ ዕቃዎች 2 3 የፅዳት ዕቃዎች 3 4 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 4

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 05 አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎በድጋሚ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቆቃ- ኤጀርሳ ፍላወር ፋርምስ ኮሚኒቲ ሰፖርት ፕሮጀክት “Koka Ejersa Flower Farms Community Support Project” (KEFF-CoSP) በፌዴራል የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየሰራ

ቆቃ- ኤጀርሳ ፍላወር ፋርምስ ኮሚኒቲ ሰፖርት ፕሮጀክት ከጃንዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 በአጠቃላይ ሰነድ ስድስት(6) ቦክስ ፋይል ያለው ሲሆን አመታዊ ገቢና ወጪ 10.4 ሚሊዮን ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ስለፈለገ መስፈርቶቹን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዥመለያቁጥር 0018/2017 የድሬዳዋ አስተዳደር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በቴክኒክና በፋይናንስ ብቃት ያላችውን ህጋዊ ተጫራቾች በድርጅቱ ውስጥ የሚገኙትን ተሸከርካሪዎችን ለማስጠገን እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ

የድሬዳዋ አስተዳደር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በቴክኒክና በፋይናንስ ብቃት ያላችውን  ህጋዊ ተጫራቾች በድርጅቱ ውስጥ የሚገኙትን ተሸከርካሪዎችን ለማስጠገን እና የመኪና ጎማ  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የግንባታ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአብክመ ግብርና የቢሮ የቨርሚ ኮምፖስት ሸድ ግንባታ በደሴ፣ ጎንደር እና ደብረ ማርቆስ ከተማ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

በአብክመ ግብርና የቢሮ የቨርሚ ኮምፖስት ሸድ ግንባታ በደሴ፣ ጎንደር እና ደብረ ማርቆስ ከተማ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Lege Tafo Lege Dadi Town Administration Office of Finance for the Admin, Sectors, Needs to Purchase Stationary Materials, Electronics, Office Furniture, Sanitary Equipment, Uniforms, Tyre & Vehicle Spare Parts, Sporting Materials & Technic & Vocational Education Materials

ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0183-2016-PUR Object of Procurement: ሎት001-

ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት002- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0184-2016-PUR  Object of Procurement: ሎት002-

የኢትዮጵያ ፖስታ የተለያዩ አይነት ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግጨ 3/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ አይነት ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት መስተንግዶ አገልግሎት፣ ህትመት አገልግሎት፣ የጥገና አገልግሎት (ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ)፣ ኪራይ አገልግሎት (መኪና ድንኳን እና ሞንታርቦ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግዥ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ

ጅንካ ዩኒቭርስቲ ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል የምግብ ቁሳቁሶች ግዥ ማካሮኒ መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል የምግብ ቁሳቁሶች ግዥ ማካሮኒ Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0026-2016-PUR Object of Procurement: ለእርዳታ

ጅንካ ዩኒቭርስቲ ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል ፎጣ መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል ፎጣ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0027-2016-PUR Object of Procurement: ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል

የነጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈትና የጽዳት መሣሪያዎችን፣ የደንብ ልብስ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና መሣሪያዎች፣ የኮሙኒኬሽን መሣሪያዎች፣ የመኪና ዕቃ መለዋወጫ መሣሪያዎች (ጎማ)፣ የግንባታ ዕቃ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል