Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
አርዳይታ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅየጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ ግዥ 02/2017 የአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ ለ2017 የበጀት አመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ የዕቃ ግዥ እና አውቶቡስ ግዥ ለመፈጸም ፈልገናል። በዚሁ መሰረት፦በድጋሚ
አርዳይታ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ለ2017 የበጀት አመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ የዕቃ ግዥ እና አውቶቡስ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሚስጥረ ኃ/ጊወርጊስ እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ ታደሰ ኃ/ጊወርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/93309 በ24/05/2016ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/97181 በ26/06/2016ዓ/ም በዋለውችሎት በሰጠው
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡–ኢፕድ 004/2017 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት በጥሪ ማዕከል የተደገፈ የትራንስፖርት አገልግሎት በውል ለአንድ ዓመት በዘርፉ ከተሠማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት በጥሪ ማዕከል የተደገፈ የትራንስፖርት አገልግሎት በውል ለአንድ ዓመት በዘርፉ ከተሠማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ላፕ ቶፕ፤ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተር፣ ታብሌት በጨረታ ለማውጣት ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡ የጨረታውን
የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ላፕ ቶፕ፤ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተር፣ ታብሌት በጨረታ ለማውጣት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህሙማን ቀለብ አቅራቢና ለምግብ ዝግጅቱም የሚያስፈልገውን የሰው ሃይል አሟልተው በሆስፒታሉ ውስጥ ሙሉ አገልግሎቱን የሚሰጡ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አውትሶርስ አድርጎ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር፡- መከ/ስፔ/ሪፈ/ሆ/ል/ብ/ ግ/ጨ-03/2016 መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህሙማን ቀለብ አቅራቢና ለምግብ ዝግጅቱም የሚያስፈልገውን
Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise Notify Amendment for Tender Notice
Invitation to Bidders Tender No. ESLSE/COR/NEG/PRF/2024/01306 Ethiopian Shipping and Logistics was mistakenly advertised in the ADDIS ZEMEN newspaper with the
የቤት ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለመብት ወ/ሮ ትዕግስት የሺጥላ እና የፍርድ ባለእዳ አቶ እንዳለ በቀለ መካከል ያለውን የፍርድ ቤት አፈጻጸም ክርክርን በተመለከተ
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ አፓርትመንት (17-05B) የጥበቃ አገልግሎት ፈቃድ ካላቸው ህጋዊ ኤጀንሲዎች የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/17-05B/gofa 0097/2023 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ አፓርትመንት (17-05B) የጥበቃ አገልግሎት ፈቃድ ካላቸው ህጋዊ ኤጀንሲዎች የጥበቃ
The Organization for Social Services, Health, and Development (OSSHD) Announces this Request for Expression of Interest for the Local CSOs for Health-related Program
ORGANIZATION FOR SOCIAL SERVICES, HEALTH AND DEVELOPMENT(OSSHD) REQUEST FOR EXPRESSION OF Interest (RFEOI) 1. Introduction and background The Organization for
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተለያየ ዓይነት የንፅህና መጠበቂያ የዳይፐር ማምረቻ ማሽኖች እና መለዋወጫ ጥሬ ዕቃዎች ፣ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች ተንቀሳቃሽ እና የሚገጠሙ ፎርክ ሊፍቶች እንዲሁም በሼዱ የሚገኙ ሌሎች ዕቃዎች በሙሉ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
በዕዳ የተያዙ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ዕዳ-01/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተለያየ ዓይነት የንፅህና መጠበቂያ ዳይፐር
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም
Madda Walabu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Board
Invitation to Bid Procurement of Board Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0107-2016-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code:
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ PLASTIC PIPE FOR UNDER GROUND WATER TUBE (HDP) ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና ምግብ ነክ እቃዎችን በግልፅ እንዲሁም ሻምፖ ፣ የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የህክምና መገልገያ ዕቃዎችን በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር -1/2016 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ PLASTIC PIPE FOR