Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሸ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 15/05/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሸ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲከስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፤ የስፖርት እቃዎች አርቴፊሻል ጌጣ ጌጦች፣ የሞባይል ቀፎ፣ አሉሙኒየም ፕሮፋይል፣ ሴራሚክ፣ የቡና ረከቦት፣ ምግብ ነክ፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
NOTICE OF INVITATION TO RE-BID Procurement Reference Number CMI-ICB-W-0001-20117 BID Procurement of G+5 Staff Residence Building and G+5 Trainees Residential Building The Construction Management Institute (CMI) invites qualified bidders to
The Construction Management Institute (CMI) Invites Qualified Bidders to Procurement of G+5 Staff Residence Building and G+5 Trainees Residential Building
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና መኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መስያ ቁጥር፡-GGWW/09/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ ውሀና ማዕድን ኢነርጂ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የውሀ ማስፋፊያ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
German Agro Action (GAA) Would Like to Invite Potential and Licensed Companies to Submit a Proposal for Final Evaluation for the Project Entitled: “Mitigate the Worst Effects of Water Scarcity and Hunger in Sub-Saharan Africa”
Invitation for Consultancy Service Welthungerhilfe (WHH)/German Agro Action (GAA) is one of the biggest development organizations in Germany with development
Ethiopian Investment Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tyre
Invitation for Bid Procurement Of Tyre 265/45R 20 & Wheel Rim For Tyre 265/45R 20 Number 20 Lot Information Procurement
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት መድኃኒቶችን በግልጽ ጨረታ በውል ስምምነት መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 006/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማ እና በዙሪያዋ ለሚገኙ ነዋሪዎች ለሁሉም ክ/ከተሞች
ዩኒየን ትራንስፖርት አ.ማ. ፍላጎት ያላቸውን የውጪ ኦዲት ድርጅቶች ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት አመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል
ዩኒየን ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበርየውጪ ኦዲተር ሥራ ጨረታ አክሲዮን ማህበር ፍላጎት ያላቸውን የውጪ ኦዲት ድርጅቶች ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት አመት የአክሲዮን
ዘምዘም ባንክ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንዲሁም በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለለው ሰንጠረዥ ውስጥ
በሱሉልታ ወረዳ ጫንጮ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሱሉልታ ወረዳ ጫንጮ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ በ2017 የበጀት ዓመት የሚገዙ የዕቃ ዝርዝሮች 1. የሠራተኞች ደንብ ልብስ አቅርቦት 2. የሠራተኞች
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የትኬት ወረቀት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 01/2017 የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
Lion International Bank S.C. (LIB) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders to Recruit a Capable and Qualified Brand Design Agency/ Firm
LION INTERNATIONAL BANK S.C. INVITATION FOR REQUEST FOR PROPOSAL (RFP) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Bid Ref. No. LIB/S/ NCB/003/2024-25 Lion
Addis International Bank S.C. Invites Eligible Bidders for the Supply and Implementation of Privileged Access Management (PAM)
INVITATION TO BIDBid No. AdlB/OT/023/2024Dated September 22, 2024 Addis International Bank S.C. invites eligible bidders for the Supply and Implementation