Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/007/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ እና ማ/ቤት በጀት በወረዳው ውስጥ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ እና ማ/ቤት በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን ለግብርና የእንስሳት መድሃኒት ለመሀል አምባ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለጨቅላ ህፃናት እና ለCBC ማሽን ለመሀል አምባ ማ/ቤት የመንገድ ዳር መብራት ግዢ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር (004/2017) ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችን
ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችን ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ አልባሳቶች፤ ጫማዎች፣ ቁሳቁሶች፣ ምግብ ነኮች እና የንጽህና መጠበቂያ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION FOR BID (IFB) OROMIA BUREAU OF AGRICULTURE TENDER No. Re-Bid-OAB/NCB/CALM/01/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and qualified bidders to bid for the supply
Oromia Bureau of Agriculture Yushania Alpina (High Land Bamboo) & Cordia Africana, Hygenia Absinica, Casurina Eqastifoliya, Cuperus Lusitanica, Acacia Melonexylen, Schinus Molle, Sphatodia Nilotica & Botle Brush (red Color Flower)
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘላለም አዲስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ ቁጥር 192291 በ28/6/2016 ዓ.ም እና
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኦርጅናል መለዋወጫ/Genuine Spare Parts/ በራሳቸው አቅርበው መጠገን የሚችሉ ጋራዦችን አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አፋር 01/2017 በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽ/ቤቱን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኦርጅናል መለዋወጫ/Genuine
የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ግሪን ኤርያ (አረንጓዴ ስፍራ) ሙሉ የማስዋብ ስራውን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አመወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– መከ/ስፔ/ሪፈ/ሆ/ል/ብ/ግ/ጨ/02/2016 የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ግሪን ኤርያ (አረንጓዴ
የአዳማ ሆሰፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒቶች እና የህከምና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆሰፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒቶች እና የህከምና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፤ ተሽከርካሪዎችን እና ሞተርሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 16/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፤ ተሽከርካሪዎችን እና ሞተርሳይክሎችን በግልጽ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ በህብረተሰብ ተሳትፎ በተሰበሰበ ገንዘብ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ በህብረተሰብ ተሳትፎ በተሰበሰበ ገንዘብ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የስፖርት ትጥቅ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SM 006/2016 በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር SM006/2016
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት
Bahir Dar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Eucalyptus Wood
Invitation for Bid Eucalyptus Wood Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0008-2016-PUR Object of Procurement: Eucalyptus Wood Description: Eucalyptus Wood Award