Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስከያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስከያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት ከዚህ
በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻ ማከፋፈያ ማዕከል በ2016 በጀት ዓመት በማዕከሉ ሰር ላሉ የኦክስጅን ማምረቻዎች ማሽን መለዋወጫ Kesear ASD 607 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻ ማከፋፈያ ማዕከል በ2016 በጀት ዓመት በማዕከሉ ሰር ላሉ የኦክስጅን
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር
የቤት ወይም ንብረት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ነገረ ፈጅ ሙሉጌታ አስራት እና በአፈ/ተከሳሾች ቻላቸው አለነ፣ ምሳየ መላኩ፣ የቤቴ አሳየ ወራሽ አያል ፋሪስ፣
የቤት የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ነገረ ፈጅ ሙሉጌታ አስራት እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ ቻላቸው አለነ፣ 2ኛ ምሳየ መላኩ፣ 3ኛ የቤቴ
Sos Children’s Villages Ethiopia Invites for the School Social Business Construction Work In Bahir-Dar (Serse Dilngil And Fassilo Primary Schools)
INVITATIONINVITATION TO TENDER FOR SCHOOL SOCIAL BUSINESS CONSTRUCTION WORK IN BAHIR-DAR (SERSE DILNGIL AND FASSILO PRIMARY SCHOOLS), ETHIOPIALOCATION: SOS CHILDREN’S VIL.SUBMISSION
የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሣሽ ገብያው ተሻለ እና በአፈ/ተከሣሽ ኢሣ ወርቄ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ ዳግማዊ
በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ ባሕር ዳር ከተማ የሚገኘው አዲስ ዓለም ሆስፒታል ለተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት አገልግሎት የሚውል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ ባሕር ዳር ከተማ የሚገኘው አዲስ ዓለም ሆስፒታል ለተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት አገልግሎት የሚውል
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ ለራሱ ለፕላንና ልማት ቢሮ እንዲሁም በፑል አገልግሎት ለሚሰጣቸው ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባለስልጣን እና አሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተሸከርካሪ የመድህን ሽፋን ዋስትና፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች ጥገና እና በአውት ሶርስ የቢሮ የጽዳት አገልግሎቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ ለራሱ ለፕላንና ልማት ቢሮ እንዲሁም በፑል አገልግሎት ለሚሰጣቸው ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ