Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Horro Woreda Agriculture and Land Office Invites Eligible Contractors for the Construction of the Kestemaj Micro SS Irrigation Project, Financed by the World Bank.
Ethiopian Herald(Dec 30, 2025) Invitation for Bid (IFB) The Employer Horro Woreda Agriculture and Land Office is inviting sealed bids
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ የተስያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዲሪ ማሻ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ የተለያዩ መሳሪያዎችን በቁርጥ ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዲሪ ማሻ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ የተለያዩ መሳሪያዎችን
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የበሻሻ ጌራ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለመንገድ ግንባታ ስራው የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎችን በመስሪያ ቤቱ ቁርጥ ዋጋ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) በቁርጥ ዋጋ የወጣ የተሽከርካሪ እና የማሽነሪ ኪራይ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የበሻሻ ጌራ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት
The Amhara National Regional State, East Gojjam Zone Debre Elias Woreda Finance Office Invites Bids for the Construction of the Gedeb River Small Bridge
Addis Zemen(Dec 30, 2025) Re-Invitation for Bids (IFB) National Competitive Bid for Work Amhara National Regional State, East Gojjam zone
Ethiopian Customs Commission Modjo Branch Office: Procurement of Different Electronics Materials/የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ
Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4c792db5-c2e2-493b-9f9e-a20fde86617d/open Reference
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የጤና ጽህፈት ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክ/ከተማ የጤና ጽ/ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል
The Ejere Woreda Finance Office Invites Eligible Contractors for the Construction of the Arertu Upgrading Small Scale Irrigation Project, Funded by the World Bank (IDA) Through the Ethiopian Food System Resilience Program.
Ethiopian Herald(Dec 30, 2025) Invitation for Bid (IFB) The Ejere Woreda Finance Office is inviting sealed bids from eligible contractors
በምሥራቅ ጐጃም ዞን የብቸና ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከሐምሌ 1/2012 እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ/ም የ6 ዓመት ኦዲት ማስደረግና ያገለገሉ ዕቃዎችን ሽያጭ ማከናወን ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ኦዲት ማስደረግና ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ በምሥራቅ ጐጃም ዞን የብቸና ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት