Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ እና ምግብና መጠጥ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ስፔር ፓርት ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 23/2017 ዓ.ም
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ እና ምግብና መጠጥ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ስፔር ፓርት ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 12/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፣ እና ነዳጅ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 21 እና ሃራጅ ጨረታ 11/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት አቶ ጽጌ ጌታቸው ላልከፈሉት ቀሪ ቀረጥና ታክስ ዕዳ ማካካሻነት የያዛቸውን TOYOTA HILUX እና NISAN NAVARA ተሽከርካሪዎችን በግልፅ
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ዕዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation to Re BID To: ALL CONTRACTORS OF GRADE-GC-4 OR RC-4 AND BELOW Procurement Reference Number: DDRA/RCAP/02/03/17 The Dire Dawa Administration Roads Authority having its legal address given below now
The Dire Dawa Administration Roads Authority Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Maintenance of Rural Road Projects in the Dire Dawa City Administration
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ በቁርጥራጭ (SCRAP)
የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመበት አቶ ገ/ወልድ ደምሴ እና በፍ/ባለዕዳ እነ በላይ ቦጋለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መብራት ወ/ማሪያም እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ስዩም ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የቶሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣አላቂ ዕቃዎች እስቴሽነሪ፣የመኪና ጎማዎች፣የፅዳት እቃዎች፣የደንብ ልብስ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2017 የቶሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ቋሚ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ማሞ ኃ/ጊዮርጊስ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዘወድነሽ እንዳለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ጥቁር ቀለም 2 ጋሎን፣ነጭ ቀለም 4 ጋሎን እና አኳራጅ (ቀለም መበጥበጫ) 10 ሊትር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ጥቁር ቀለም 2 ጋሎን ነጭ ቀለም 4 ጋሎን እና አኳራጅ (ቀለም መበጥበጫ)10 ሊትር Lot Information Procurement Reference
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የተለያዩ የጽሕፈት እና የጽዳት እቃዎች ፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– Gada/NCB/03(2017) ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የተለያዩ የጽሕፈት እና የጽዳት እቃዎች ፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ በዘርፉ
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት Supply & Fix Non-polished Porcelain Wall Cladding Tile & Supply & Fix Ceramic Tile Wall Finish Bolted to Wall አቅርቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፤ 1) ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት
The Ethiopian Engineering Corporation (EEC) Invites Interested Bidders to Participate in the Tender for the Supply and Delivery of Laptop & Desktop Computers
INVITATION FOR BID Bid No NCB/EEC/01/2017 The Ethiopian Engineering Corporation (EEC) invites interested bidders to participate in the tender for