Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ስፔር ፓርት በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ስፔርፓርት ዕቃዎች በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ስፔር ፓርት እንዲሁም ሞባይል እና የሞባይል አክሰሰሪ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ስፔርፓርት ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/032/2017 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት – ሎት 1. የሬዲዮ ስቱዲዮ መሳሪያዎች ግዥ ሎት 2 የሬዲዮ ስቱዲዮ መሳሪያ
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 23/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን ማለትም የወንዝ አሸዋ ፤ ጠጠር ፤ ኮሚቼ(ፑሚስ) ፤ ሲልካ ሳንድ ፤ የተለያየ መጠን ያላቸውን የተፈጩ ማርብሎችን ፤ ዶሎማይትና ላይምስቶን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለአንድ አመት የውል ስምምነት በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መስያ ቁጥር፡- ዘ.ህ.ኢ.001/2017 ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን ማለትም የወንዝ አሸዋ ፤ ጠጠር ፤
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር
Oromia Construction Corporation (OCC)would Like to Extension of Bid Closing and Opening Date
Extension of bid Opening Oromiya Construction Corporation (OCC) announced the supply of Diesel Generator with all accessories with Ref No.
The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. Invites Eligible Bidders to Purchase Paper Products by National Competitive Bidding (NCB)
INVITATION FOR BIDBID REF. NO: MELBA/NCB/G/36/2016 The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. invites eligible bidders to purchase paper products
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ሞተር አገልግሎት ግዥ ፣ አውቶሞቲክ ትራንስሚሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አሞአትጥአ/001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers Bee Veil, Bee Brush, Embedder, Wax Molder 22X42 Cm
Bid announcement: Bee Vail, Bee Brush, Embedder, and Was Molder The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like