Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NCB-01/2017 የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽንድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፤አዳዲስ እና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ግንባታ ዕቃዎች ተጫራቾች በተገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ
የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፤ አዳዲስ እና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ግንባታ ዕቃዎች ተጫራቾች በተገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 09/2017 ዓ.ም የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት ሎት 1- የሰራተኞች የደንብ ልብስ የስፌት የእጅ ዋጋ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመካፈል
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስ የስፌት የእጅ ዋጋ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፤ የሐራጁ ቦታ፣ ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቁጥር 01/2017 የማ/ኢ/ከ/መንግሥት ጠቅላላ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አራት ሎት ማለትም በኤሌክትሮኒክስ /ሎት-01/፣ በአላቂ እና በሌሎች አላቂ እቃዎች /ሎት-02/ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ /ሎት-03/
የማ/ኢ/ከ/መንግሥት ጠቅላላ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በኤሌክትሮኒክስ፣ በአላቂ እና በሌሎች አላቂ እቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የወለል ምንጣፍ፣ መጋረጃ እና ካዝና በድምሩ በአራት ሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ቀለሞች ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር አ/አ/ከ/መ/ባ/ግብዓት/ቡ-1/014/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተገለጹትን የተለያዩ ቀለሞች
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ገርጂ ጤና ጣቢያ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እና ብረትና እንጨት ስራዎች፤ ህንፃ መሳሪያ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች ፣ አላቂ የመድሃኒቶች እና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች እና የህክምና እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ገርጂ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክ/ከተማ የዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለሚያሰራቸው ግንባታዎች ላይ የማማከር ስራ ለማሰራት የአማካሪዎች ምድብ (Category) የህንጻ ለማካሪ የአርክቴክቶች ለማካሪ እና በተጨማሪ ጥቃቅን አነስተኛ ሺንተርፐፕራ ይዘ(MSE) አማካሪ የሆናቹ በሃገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ በቂና ብቁ የሆኑ አመካሪዎችን አወዳድሮ የምክር አገልግሎት ለማግኘት ይፈልጋል
የግንባታ ምክር አገልግሎት (construction consultancy service) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– 0010/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክ/ከተማ የዲዛይን እና ግንባታ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ባለ 4 ወለል ህንፃ በግልፅ ጨረታ BC4/GC5 የግንባት ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ የማስፋፊያ ህንፃ ለማስገንባት እና ለማሳደስ ይፈልጋል
የህንፃ ማስፋፊያ ግንባታ እና ዕድሳት ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት፣በጤና እና
አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ እና የስፌት ዋጋ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁስ እቃዎች እና የሕትመት ስራ ግዥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ 2017 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸው ሎት 1 የደንብ ልብስ እና የስፌት ዋጋ
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የመኪና ዕቃ ግዥ 2017 ዓ.ም Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0004-2017-PUR Object of Procurement: የመኪና ዕቃ ግዥ
Debre Birhan University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electric Supply Items
Invitation to Bid 6244-Procurement of Electric Supply Items Procurement Reference No: DBU-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ የባትሪና ቻርጀር ግዥ እና ለአዳማ 2ኛ ንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግል የፓምፕ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EEP/GOP/NCB/05/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት-1፡ ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ የባትሪና ቻርጀር ግዥ እና በሎት-2፡ ለአዳማ 2ኛ