Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 14, 2025) ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nomminees PLC) የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ CN/NCB/17/17 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ የግል ማህበር በተለያየ አካባቢዎች ባሉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህንጻ ወለል

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ የግል ማህበር በተለያየ አካባቢዎች ባሉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህንጻ ወለል ላይ የሚገኙ ንግድ ቤቶች የማጠናቀቂያ ሥራ ለማከናወን ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመግዛት ሥራውን ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 14, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ጥላሁን ድንቁ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዘነበች አየለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/141357

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጅማ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በሥሩ በሚገኙ ጥገና ፕሮጀክቶች ማለትም በግቤ – ጅማ ፣ በጅማ – ቦንጋ – ሚዛን ፣ በዋቻ-ማጂ ፣ በጊንቦ – ጎጀብ ድሪ መገንጠያ ፣ በቦንጋ – ፈለገሰላም – አመያ – ጭዳ ፣ በዲዴሳ ወንዝ 1 የምበሮ በደሌ ፣ በዲዴሳ ወንዝ 2 – በደሌ በሎኮ ድልድይ ግንባታ ፣ በመቱ – አልጌ ፣ በመቱ – ሶር ፣ በመቱ – ጋምቤላ -ኢታንግ ፣ በሲግሞ ከተማ ፕሮጀክቶች ለሚሰራቸው የመንገድ ሥራዎች አገልግሎት የሚውሉ ከታች በሠንጠረዡ የተገለፁትን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 14, 2025) የግልጽ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ 14/06/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎቹን ለመከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታውቂያ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር፡– DDCBO-07/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዝርዝር መግለጫዎች መሠረት

የአስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ቢትመን፣ ታኮት እና ፕራይም ኮት ግዥ የተሰረዘ መሆኑን ስለማሳወቅ፣

የአስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ቢትመን፣ ታኮት እና ፕራይም ኮት ግዥ የተሰረዘ መሆኑን ስለማሳወቅ፣ የአማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንስትክሽን ድርጅት

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች (ASPHALT PAVER MACHINE፣ CRAWLER CRANE MACHINE፣ CEMENT SILO MACHINE) በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of “Supply and Installation of Different Type of All-in-one Enforcement ANPR Camera with Full Matrix Radar Speed Sign System”

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ለምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮጀክት ወጪ የሚውል ከአለም ባንክ በተገኘ በጀት ድጋፍ ኖራ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡– 184/17 የሀገሪቱ /የክልሉ ስም፡– ኢትዮጵያ/ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የፕሮጀክቱ ስም፡– የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሜሮን ጥላሁን እና በፍ/ባለዕዳዎች እነ ወ/ሮ ሰሎሜ ጥላሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ፑል የመንግስት ግዢ አስተዳደር ቡድን የወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት በክፍለ ከተማው ስር የሚያስተዳድራቸው በወረዳ 09 ኳስ ሜዳ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ፣ በወረዳ 10 አስፋው የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ፣ በወረዳ 13 ኒኮላ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ የሚገኙትን የተለያዩ ሱቆችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት እና CCTV Camera መግዛት ይፈልጋል

The Oromia Water and Energy Bureau (OWEB) Has Secured a Procurement of Laboratory Equipment and Chemical Reagents for Different Water Supply Schemes of the Region

Invitation to Bids/IFB/ Bid No. OWEB/NCB/09/2017 The Oromia Water and Energy Bureau (OWEB) has secured a Procurement of Laboratory Equipment

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ መሠረተ ዕድገት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሚገኙትን የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ የምግብ፣ ለስላሳ መጠጦች፣ ሻይና ቡና የመሳሰሉትን አገልግሎቶች ለሚያቀርቡ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመሥሪያ ቦታ ያለምንም ኪራይ ክፍያ /በነፃ/ አዘጋጅቶ፣ የውሃ አገልግሎት በነፃ፣ እንዲሁም ለት/ቤቱ ሠራተኞች ብቻ ሳይሆን ለውጪ ደንበኞች አገልግሎት መስጠት እንደምትችሉ እያሳወቅን ለአንድ ዓመት በሚቆይ በኮንትራት በመስጠት ማሠራት ይፈልጋል