Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 14, 2025) ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nomminees PLC) የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ CN/NCB/17/17 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ የግል ማህበር በተለያየ አካባቢዎች ባሉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህንጻ ወለል

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ የግል ማህበር በተለያየ አካባቢዎች ባሉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህንጻ ወለል ላይ የሚገኙ ንግድ ቤቶች የማጠናቀቂያ ሥራ ለማከናወን ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመግዛት ሥራውን ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 14, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ጥላሁን ድንቁ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዘነበች አየለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/141357

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጅማ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በሥሩ በሚገኙ ጥገና ፕሮጀክቶች ማለትም በግቤ – ጅማ ፣ በጅማ – ቦንጋ – ሚዛን ፣ በዋቻ-ማጂ ፣ በጊንቦ – ጎጀብ ድሪ መገንጠያ ፣ በቦንጋ – ፈለገሰላም – አመያ – ጭዳ ፣ በዲዴሳ ወንዝ 1 የምበሮ በደሌ ፣ በዲዴሳ ወንዝ 2 – በደሌ በሎኮ ድልድይ ግንባታ ፣ በመቱ – አልጌ ፣ በመቱ – ሶር ፣ በመቱ – ጋምቤላ -ኢታንግ ፣ በሲግሞ ከተማ ፕሮጀክቶች ለሚሰራቸው የመንገድ ሥራዎች አገልግሎት የሚውሉ ከታች በሠንጠረዡ የተገለፁትን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 14, 2025) የግልጽ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ 14/06/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ministry of Innovation and Technology, Ethiopia Digital Foundation Project (EDFP) Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Upgrading of Woredanet Expansion of Cloud Data Centers for the Use of Regional Governments

The National ID Program Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Marketing and Social Media Engagement

Request for Expression of Interest (Consulting Services Individual Selection) Senior Project Marketing and Social Media Engagement Officer for National ID Program

Amref Health Africa Would Like to Notify Bid Cancellation Announcement for the Construction & Renovation of Health Facilities in the Afar and Somali Regions

BID CANCELATION ANNOUNCEMENT Our organization, Amref Health Africa has posted a Bid on Reporter Amharic Newspaper dated Sunday, January 12-2025

The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders to Submit Their Technical and Financial Offers for the Supply and Delivery of Various Accessories for Servers, HCI, and Scanner

Re-INVITATION FOR BID (IFB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDINGS (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia. Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute.

Tigray Water & Energy Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders (Suppliers) Who Supply Different Hand Pump Spare Parts

 Invitation For Bids (IFB) IFB Number: ET-TIGRAY-Bow&E/AfDB/ICB/GOODS-25/2024. Employer: Tigray Water & Energy bureau. Project: Multi-Sectorial Approach for Stunting Reduction Project

Italian Agency for Development Cooperation–AICS Call For Proposals to Which the Applicant is Submitting its Proposal (Livelihood, WASH Or TVET and Capacity Building and Including Civil Works), from at Least 3 Years Before the Publication of the Call for Proposals

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ለማንቃሳቀስ የምርት መያዣ ፕላስቲክ ሳጥን ግዥ የመንግስትን ግዥ መስፈርቶች የሚያሟሉ እና በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዥው መለያ ቁጥር፦ ኢንሥኮ– ማዕከል ግዥ ብግጨ 11/2017 የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች

የኢትዮጵያ የኬሚስትሪ ባለሙያዎች ማህበር አመታዊ ሂሳቡን በተፈቀደለት እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉና የሙያ ፈቃዳቸውን ያሣደሱ ኦዲተሮችን ጋብዞ ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል

የኦዲት አገልግሎት ግዥ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ የኬሚስትሪ ባለሙያዎች ማህበር አመታዊ ሂሳቡን በተፈቀደለት እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉና የሙያ ፈቃዳቸውን ያሣደሱ ኦዲተሮችን ጋብዞ

Habesha Breweries S.C. Invites the Supply of White Refined Sugar for Beer Production at Our Factory in Debre Birhan

REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST For the Supply of White refined Sugar for beer production at our Factory in Debre