Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች (ASPHALT PAVER MACHINE፣ CRAWLER CRANE MACHINE፣ CEMENT SILO MACHINE) በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡– 184/17 የሀገሪቱ /የክልሉ ስም፡– ኢትዮጵያ/ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የፕሮጀክቱ ስም፡– የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮጀክት የፕሮጀክቱ ቁጥር፡– P178566 የብድር ቁጥር፡– 7156-ET የግዥው አይነት፡– የኖራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ለምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮጀክት ወጪ የሚውል ከአለም ባንክ በተገኘ በጀት ድጋፍ ኖራ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በተለያዩ ወረዳዎች በትምሕርት፣ በጤና እና በወጣት ልማት ዘርፎች በርካታ የልማት ሥራዎችን በማከናወን ላይ የሚገኝ በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡

አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት 570 (አምስት መቶ ሰባ) ባለ 35 ጌጅ አንደኛ ደረጃ የጣሪያ ቆርቆሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት አቶ ካሳሁን አጥናፍ አለም እና የፍ/ባለዕዳ አነ አቶ ሰይፉ ሽፈራው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/9808 በ21/8/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/98719

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Health Invites Eligible Bidders for the Procurement of Minster Carton

Invitation for Bid Procurement Minster Carton Lot Information Procurement Reference Number: MoH-NCB-G-0721-2016-PUR Object of Procurement: Procurement Minster Carton Description: Procurement

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material

Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material /ስሚንቶ በኩንታል/ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0480-2016-PUR Object of Procurement: Purchase

University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Color Printer Ink

Invitation for Bid Procurement of Color Printer ink for p 6230cdn (one set having four pcs) Lot Information Procurement Reference

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የስፌት መኪና ጥገና እና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የስፌት መኪና ጥገና እና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0754-2016-PUR Object of Procurement: የስፌት

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ 2017 በጀት ዓመት ህትመትና የህትመት ዉጤቶች የአንድ ዓመት የማዕቀፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid 2017 በጀት ዓመት ህትመትና የህትመት ዉጤቶች የአንድ ዓመት የማዕቀፍ ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0045-2016-BIDProcurement Category: Goods Market

Ethiopian Coffee and Tea Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Spare Part

Invitation for Bid ECTA PROCUREMENT OF CAR SPARE PART 0001/2017COD 4-04225E.T Lot Information Procurement Reference Number: ECTA-NCB-G-0116-2016-PUR Object of Procurement:

UNICEF Wishes to Invite You to Submit a Proposal for the Renovation and Additional Works Construction of ICC and Gerji Warehouses

LRPS-2024-9191825 UNICEF wishes to invite you to submit a proposal for the Renovation and Additional Works Construction of ICC and

ግብርና ሚኒስቴር የገበሬዎች ማሰልጠኛ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የገበሬዎች ማሰልጠኛ ዕቃዎች Lot Information Procurement Reference Number: MoA-NCB-G-0135-2016-PUR Object of Procurement: የገበሬዎች ማሰልጠኛ ዕቃዎች Award Type: Item

የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አላቂ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ፣ የተሽከርካሪ የጥገና የእጅ ዋጋ (ጋራዥ) እና ልዩ ልዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር–ቃ/ወ/ግ/ጨ/001/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግን/አስ ቡድን