Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
RE-INVITATION FOR BID Notice to Bidders, HCWSSSE/EMEHE/05/2016 Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise hereby invites qualified and eligible suppliers and manufacturers to provide an offer for the supply
Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Hereby Invites Qualified and Eligible Suppliers and Manufacturers to Provide an Offer for the Supply of Pumps With Accessories & Diesel Generator With Accessories
የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ እና ምግብና መጠጥ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ስፔር ፓርት ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 25/2017 ዓ.ም
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ እና ምግብና መጠጥ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ስፔር ፓርት ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር፡ ሰ/ቅ/ጽ/ቤት 006/2017 ቅ/ጽ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ውስጥ ለአራብሳ ሣይት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እያከናወነ ሲሆን፣ ለቅ/ፅ/ቤቱ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰሜን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቅ/ፅ/ቤቱ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
NATIONAL BANK OF ETHIOPIA INVITATION FOR OPEN BID 1. National Bank of Ethiopia invites interested bidders for the supply of the following Items. No Item Description Bid Reference No. Bid
National Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders for the Supply and Installation of Different Items and Services
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግ/ብ/ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ እና የስፖርት አልባሳት፣ አላቂ የቢሮና የጽሕፈት ዕቃዎች የተለያዩ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ አላቂ የህክምና መርጃ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ ፕሪንተር ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና ተገጣጣሚ ዕቃዎች በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግ/ብ/ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ ቁጥር 001/2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ ቁጥር 001/2017 በጀት ዓመት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋ/ጽ/ቤት
Ambo Farmers’ Cooperative Union Now Invites Wax-sealed Bids for Eligible Bidders Who Are Interested and Capable of Allocating Their Sufficient Resources for the Ambo Farmers’ Cooperative Union Office, Ambo Town, at its Building 3rd Floor Which Can Be Completed Within the Maximum of 150 Calendar Days
INVITATION TO BID To all contractors of category BC-5/GC-6 and above 1. Ambo Farmers’ Cooperative Union has secured a budget
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን የጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው አስተዳደር ስር ለሚገኙ መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሣሪያ፣ የቢሮ አላቂ ዕቃዎችና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ወይም ኮምፒዩተር እና ፕሪንተር ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን የጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው አስተዳደር ስር ለሚገኙ መ/ቤቶች
ሰሜን ምስራቅ ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰቆጣ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ከመንግስት ተቋማት፣ ከግል ድርጅቶች እና ከግለሰቦች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
የቤት ኪራይ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሰሜን ምስራቅ ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰቆጣ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ከመንግስት
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ የሚያስፈልጉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ ሎት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የእርሻ ትራክተር እና ዘር መዝሪያ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠው ብድር በውላቸው መሰረት መክፈል ባለመቻላቸው
የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የጽዳት ዕቃዎች፣ የጽሕፈትና ሌሎች ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ፈርኒቸር /ቋሚ እቃ/ እና የአገልግሎት ግዥዎች (የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና እና የተሽከርካሪ ጥገና) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የጽዳት ዕቃዎች የጽሕፈትና ሌሎች ቋሚ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10/17-06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ( Angle Valve, Galvanized Steel Pipe & Fitting ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SC/121/2016 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10/17-06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ( Angle Valve, Galvanized