Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሜዳ ልማትና ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የአወሊያ እርዳታና ስማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውና ሜዳውን አልምተው እና ተከራይተው ለመጠቀም የሚፈልጉ አካላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ለማከራየት ይፈልጋል ተፈላጊ መመዘኛዎች፡–
የአወሊያ እርዳታና ስማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውና ሜዳውን አልምተው እና ተከራይተው ለመጠቀም የሚፈልጉ አካላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ለማከራየት ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 07_2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ መገናኛ እና
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን ጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጨረታ ቁጥር NCB/GOV/GS/G001/2017 አዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን ጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ
አዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን ጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ማረሚያ ቅዳሜ ታህሣሥ 12 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 24 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር የመቱ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም በድጋሚ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ በተጫራቾች መስፈርት ተራ ቁጥር
ኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር የመቱ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ጅማ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብሶችን፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተሽከርካሪ መኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ጅማ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት
በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ 2017 በጀት ዓመት ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ 2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ 2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የደንብ ልብስ፣ የዘር ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የከ/ው/አ/ል/ቢሮ/ ግ/ጨ 01/2017 ዓ.ም. የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ 2017 በጀት ዓመት ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 2 ሌሎች
Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Bahaattii Waajjirri Maallaqaa Aanaa Lumee Bara Baajataa 2017 Keessatti Waajjiraalee/seektaroota Mootummaa Aanaa Lumee Keessatti Argamaniif Bittaa Meeshaalee Gosa Gara Garaa Caalbaasii Ifaatiin Waldorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Ifaa Lakkoosfa Caalbaasii 01/2017 Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Bahaattii Waajjirri Maallaqaa Aanaa Lumee bara baajataa 2017 keessatti
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የሜይዴይ የቅድመ መደበኛ የመ/ደ/ት/ቤ በግልጽ ጨረታ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሜ001/2017ዓ.ም የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የሜይዴይ የቅድመ መደበኛ የመ/ደ/ት/ቤ ከዚህ በታች በሎት የተለፁ በግልጽ ጨረታ
የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2016 የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚከተሉት እቃዎችና አገልግሎቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወ7 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶቸን ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወ7 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ሎት
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግ/ብ/ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ እና የስፖርት አልባሳት፣ አላቂ የቢሮና የጽሕፈት ዕቃዎች የተለያዩ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ አላቂ የህክምና መርጃ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ ፕሪንተር ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና ተገጣጣሚ ዕቃዎች በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግ/ብ/ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች