Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Insurance Corporation Invites Bids for the Supply of LED Screens for its District and Branch Offices in Addis Ababa and Outlying Areas.
Reporter(Dec 28, 2025) INVITATION FOR BIDS (Bid No. ESO/PPMD/011/2025) Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to participate
Federal Prisoners Commission፡ Procurement of Coffee/Tea Machine and Refrigerator
Government(Dec 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fe765ad8-812c-4b0f-ae07-779919186b18/open Lot Information Procurement
Houses of Peoples Representative: Procurement of Battery
Government(Dec 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1afd4672-218c-444b-b35a-277c8344e2db/open Lot Information Procurement
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የፕሪንተር ቀለም 147 A ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/24bdadeb-504c-429b-ba45-6f34ea8a2363/open Lot Information Procurement
Hibret Bank Would Like to Invite Interested & Eligible Local and International Bidders to Bid for the Installation, Integration, Supporting and Maintenance of ATM Monitoring Tool.
Reporter(Dec 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Bid No. HB/017/2025 CALL FOR LOCAL
Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Network & Electrical Materials, Cartridges and Telephone
Reporter(Dec 28, 2025) Invitation for National Competitive BidBid No. WB/SCM/049/25 Wegagen Bank S.C invites sealed bids from eligible bidders for
ለኣሪ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውል ጽህፈት መሣሪያ፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮክስ፣ ፈርኒቸር ዲስከቨር፣ ሞተር ሣይክል እና ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ለኣሪ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውል ጽ/መሣሪያ፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች
ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማህበር የሲሚንቶ ፋብሪካ ግብአት አገልግሎት የሚውል የአገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል ከተለያዩ የድንጋይ ከሰል ማምረቻ ቦታዎች ወደ ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ እና ወደ ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቁርጥ ዋጋ የማጓጓዣ ታሪፍ መሰረት ለመስራት ፈቃደኛ የሆኑ በቂ ተሸከርካሪ ማቅረብ የሚችሉ የግል ትራንስፖርተሮችን በመጋብዝ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የትራንስፖርት ፍላጎት ማሳወቂያ Expression of Interest/ማስታወቂያ ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማህበር የሲሚንቶ ፋብሪካ ግብአት አገልግሎት የሚውል የአገር ውስጥ የድንጋይ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter(Dec 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ