Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ከድጃ ጣሀኑር (7ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰዕዲ ዘይኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/101617 በ4/9/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/108768 በ15/4/2016

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Endometrin Vaginal 100 Mg Tab of 21 Tablets for IVF Center of St. Paul Hospital New

The Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure the Medical Supply

Invitation to Bid Procurement Reference number: JJU/SHYRH/NCB/001/2016 E.C The Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital needs to procure

ሀዋሳ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የግዢና ፋይናንስ ባለሞያዎች እና ለማናጅመንት አባላቱ በአለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት (IFRS) አዘገጃጀት ዙሪያ ስልጠና በመስጠት በትግበራ ወቅት የድጋፍና ክትትል ለሚያደርጉና ከዚሁ ጋር ተያይዞ ወቅቱን የሚዋጅ የፋይናንስ መመሪያ ማዘጋጀት ለሚችሉ ለአማካሪ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ ማሰራት ይፈልጋል

ትረስት የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ አ.ማ የ2015 እና የ2016 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ትረስት ጋስትሮኢንተሮሎጂ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ አ.ማ የውስጥ ደዌ ህክምና አገልግሎት እየሰጠ ያለ ድርጅት ነው። ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን የሚያሟሉ

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ሽፍሻፊ ወረቀት ፣ ቁርጥራጭ ወረቀት ፣ ኮር ፣ ፕሬስ ላይን በርሜል ፣ ፊክሰር ፣ አገልግሎት የሰጠ ፊልም ፣ ኔጌቲቭ ፊልም ፣ የተፈጨ ወረቀት ፣ አገልግሎት የሰጠ ፕሌት ፣ ከየክፍሉ የሚወጡ ወረቀቶች ፣ ትንሽና ትልቅ የቀለም ቆርቆሮዎች ፣ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የገርጂ ሶስት (3) የጋራ መኖርያ ቤት ህ/ስ/ማህበር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 የሚገኝ ለግንባታ ስራ የአፈር ምርመራ ለማሰራት እና የውኃ አቅርቦት ስርዓት ማሻሻያ ስራ የግንባታ ክትትል እና የንድፍ ክለሳ አገልግሎት ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 1. የገርጂ ሶስት (3) የጋራ መኖርያ ቤት ህ/ስ/ማህበር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 የሚገኝ ለግንባታ ስራ የአፈር ምርመራ

ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ሐራጅ ማስታወቂያ

የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀራጅ ቁጥር ዳባ/ደዲ/0603/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ

በአርሲ ዞን የዲገሉና ጢጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 ዓ.ም በጀት የቢሮ ፈርኒቸሮች ፣ የፅዳት የፅህፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የኤሌክሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ፣ የተለያዩ የቴክኒከና ሙያ የስልጠና ዕቃዎች ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድረው መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ-01/2017 በአርሲ ዞን የዲገሉና ጢጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 ዓ.ም በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ፣ የቢሮ