Re-Invitation Tenders in 2021
Dire Gazetta (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ የሚገኙትን መኪናዎች የጋራዥ ጥገና አልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ለማስጠገን ስለሚፈልግ ከዚህ
የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ የሚገኙትን መኪናዎች የጋራዥ ጥገና አልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ለማስጠገን ይፈልጋል
Dire Gazetta (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ/ግዥ/ን/አ/002/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ሎት 1 ታብሌት ሎት 2 ቪዲዮ
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ታብሌት፣ ቪዲዮ ካሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ንብረት የሆነ ቴምሳ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅሙ 27 ሰዉ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ተሸከርካሪ አዲስ
የወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ንብረት የሆነ ቴምሳ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅሙ 27 ሰዉ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ተሽከርካሪ አዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ ለሚገኙ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014 እስከ 2018 በጀት መዝጊያ ያለውን የማህበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሙያዎችን
የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014 እስከ 2018 በጀት መዝጊያ ያለውን የማህበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሙያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ministry of Education (MoE), Through Shayashone Trading PLC, Invites Eligible Bidders for the Supply, Installation, and Commissioning of ICT Equipment, Including Laptops, Desktop Computers, Printers, Wi-Fi Access Points, Network Switches, Power Backup Systems, Digital Billboards, and CCTV Cameras.
Reporter (Aug 30, 2026) INVITATION FOR BID Supply, Installation, and Commissioning of ICT Equipment Procurement Reference No.: HDEEP/NCB/002/2026 Background Under
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አክሲዮን ማህበር በባለቤትነት የሚያገለግለውን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 30, 2026) የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ሻጭ፦ ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አክሲዮን ማህበር 1. መግቢያ ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አክሲዮን ማህበር
ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 30, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡ ሐግ/ ተሽጨ/ 01 /2018 ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል
Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) Invites Eligible Bidders to Supply Nutrient-rich Food Items, Including Spaghetti, Tuna, Rice, Corn Flour, Vegetable Oil, Sugar, Iodized Salt, and Milk Powder, for Food Security and Assistance Activities in Enderta Woreda, Tigray.
Reporter (Aug 30, 2026) INVITATION TO BID Procurement Number: ASDEPO/ITB /023/2026 In line with our mission, we, Action for Social
Digaf Micro Credit Provider S.C., a Microfinance Institution Licensed by the National Bank of Ethiopia, is Seeking Qualified and Independent Audit Firms for Statutory External Audits for the Financial Years Ending June 30, 2025, and June 30, 2026.
Reporter (Aug 30, 2026) DIGAF MICRO CREDIT PROVIDER S.C. PUBLIC ADVERTISEMENT/EXPRESSION OF INTEREST SELECTION OF STATUTORY EXTERNAL AUDITORFinancial Years 2024/25 and
Neo Micro Finance Institution S.Co. (NMFI) is Inviting Eligible Certified Audit Firms Registered Under the Accounting and Auditing Board of Ethiopia (AABE) to Submit Technical and Financial Proposals for External Audit Services.
Reporter (Aug 30, 2026) INVITATION FOR EXTERNAL AUDIT SERVICES Neo Micro Finance Institution S.Co. (NMFI), established in 2022 and licensed
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አክሲዮን ማህበር በባለቤትነት የሚያገለግለውን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 30, 2026) የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ሻጭ፦ ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አክሲዮን ማህበር 1. መግቢያ ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አክሲዮን
Action For Development (AFD), in Partnership with Dan Church Aid (DCA), Invites Bids for the Supply of 72 Quintals of Pullet Feed (Poultry Feed) for its Project in Goro Woreda, Bale Zone.
Reporter (Aug 30, 2026) INVITATION TO BID Bid Reference No: AFDAO-42/2026 1. Action For Development (AFD), alocal organization, invites interested
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 30, 2026) ፀሐይ ኢንሹራንስ ኢማ TSEHAY INSURANCE S.C የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ