Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ፡- ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና በአፈ ተከሳሽ፡- አቶ ሳሙኤል ብርሃኔ መካከል ስላለዉ የአፈጻጸም ክስ ክርክር
የኮምቦልቻ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልገሎት ግዴታውን ካልተወጣ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች በዝርዝር የተገስጹትን የዳቦ መጋገሪያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/RE/001/2018 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኝ ብዛት ሁለት መጋዘን እያንዳንዱ የግቢው ስፋት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመጋዘን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የዞኑን እና በዞኑ ስር ያሉ የወረዳዎች እና የከተማ አስተዳደር ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የዞኑን እና በዞኑ ስር ያሉ የወረዳዎች እና የከተማ አስተዳደር ተሸከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Invites Eligible Bidders for Supply of High-grade Ready-mix Concrete and Interested to Work with the Corporation to Submit Sealed Prequalification Application for Expression of Interest
Invitation for Expression of Interest Tender Number ECWCT/NCB/EO1-02/2017 Expressions of Interest (EOI) For Prequalification of Companies/Firms for the Supply of
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት Video Camera & Accessories ፣ ዲጂታል መታወቂያና ባጅ ማተሚያ ማሽን ፣ C-Band 5G LNB & Band Pass Filter ፣ መኪና ላይ የሚገጠም GPS ፣ Portable LED Video Wall Screen ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት – ሎት
The Ministry of Health Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Procurement of Laboratory Bench , Auditorium Seat and Other Materials
Specific Procurement Notice Template Request for Bids Goods (One-Envelope Bidding Process) Country: Ethiopia Name of Project: COVID-19 Emergency Response Contract
አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተዉን 948 ኩንታል የጎመን ዘር እና 180 ኩንታል ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየሽያጭ ጨረታ መለያ ቁጥር 02/002/2016 አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተዉን 948
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ እና ለጤናና ህክምና ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግብአቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ብግጨ 01/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ እና ለጤናና ህክምና ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን አገና ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ሞተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን አገና ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በታቀደው መሠረት በከተማ ውስጥ በተመረጡ መንገዶች ላይ ለከተማ ውበት ሰጪ ዲም ላይቶችን በመብራትና ስልክ ፖሎች ላይ በአረንጓዴ ልማት ዛፎች ላይ በመጠምጠም የከተማውን ውበት በማዘመን ውብና ተወዳጅ ከተማ ለማድረግ ታቅዶ ለመሥራት በታሰበው መሠረት በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በታቀደው መሠረት በከተማ ውስጥ በተመረጡ መንገዶች