Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1cf65ebc-2015-43ba-a74b-cd0cd1092b6e/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-W-0904-2018-PUR Object of Procurement: procurement of ለግቢው ስፖርትና
Bahir Dar University:procurement of ለግቢው ስፖርትና መዝናኛ የሚሆን ሜዳ /CMHS/ድጋሚ የወጣ
Addis Zemen(Feb 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድጋሚ የጨረታ ቁጥር ኬኢኮአመኬፋ 004/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ብዛታቸው 15 አስራ አምስት የሚሆኑ CCTV
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ CCTV Camera ለማስገጠም በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዙህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- በድጋሚ ጨረታ የሚወጡ የእቃ የአገልግሎት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሮል ወረቀት 80×60 ግዥ፣ ተቆልቶ የተፈጨ ቡና አቅርቦት ግዥ እና አይብ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል DAP እና UREA
ምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 1,774.53 ኩ/ል ምስር በአዳማ መጋዘን የሚገኝ ሲሆን በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች ብቻ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ምስር ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 1,774.53 ኩ/ል ምስር በአዳማ መጋዘን የሚገኝ
የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ ጨረታ መለያ ቁጥር 03/አር/ኮ/2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ
አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ. የጨረታ መክፈቻ ቀን ለማራዘም ማስታወቂያ አውጥቷል
የጨረታ መክፈቻ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያአማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማህበር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መስከረም 5/2017 ዓ.ም እና መስከረም 08/2017 ዓ.ም የተሽከርካሪ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተጠናል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተጠናል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል። ጋቢናዎቹን ቃሊቲ
በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂና ቋሚ እቃዎች የጽህፈት መሳርያ፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቆዳና ሌጦ ውጤቶች እና የደንብ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ; ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
የተለያዩ የወርቅ ጌጣጌጦች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ወይንሸት ተክሌ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሰናይት ተክሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
በየካ ክ/ከተማ የብሩህ ተስፋ ቅ/አ/አ/ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 በየካ ክ/ከተማ የብሩህ ተስፋ ቅ/አ/አ/ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017ዓ.ም በጀት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የኢትዮ-ጃፓን ህዳሴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በጨረታ ቁጥር 001/2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃ፣ አላቂ የትም/እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች እና ሌሎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የኢትዮ–ጃፓን ህዳሴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በጨረታ ቁጥር 001/2017 በጀት ዓመት የደንብ