Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1cf65ebc-2015-43ba-a74b-cd0cd1092b6e/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-W-0904-2018-PUR Object of Procurement: procurement of ለግቢው ስፖርትና

Bahir Dar University:procurement of ለግቢው ስፖርትና መዝናኛ የሚሆን ሜዳ /CMHS/ድጋሚ የወጣ

Addis Zemen(Feb 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድጋሚ የጨረታ ቁጥር ኬኢኮአመኬፋ 004/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ብዛታቸው 15 አስራ አምስት የሚሆኑ CCTV

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ CCTV Camera ለማስገጠም በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዙህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- በድጋሚ ጨረታ የሚወጡ የእቃ የአገልግሎት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሮል ወረቀት 80×60 ግዥ፣ ተቆልቶ የተፈጨ ቡና አቅርቦት ግዥ እና አይብ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል DAP እና UREA

ምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery

Invitation to Bid Lot 21:- Procurement of Stationery Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0015-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት እነ ህፃን እዮብ እንዳልካቸው እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ ኤልያስ ይትባረክ መካከል ስላለው የፍርድ

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት የወ/ሮ ቀለመወርቅ ጥሩነህ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና እንዲሁም ሌሎች አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የማባዣ ዕቃ ጥገና፣ የፎቶ ጥገና፣ የኮምፒውተር ጥገና እና የፕሪንተር ዕቃ ጥገና ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ብግጨ 001/17 በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት የወ/ሮ ቀለመወርቅ ጥሩነህ ሁለተኛ ደረጃ

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የሠራተኞች ደንብ ልብስና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች (Uniform & Protective Device)፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና የቢሮ ዕቃዎች (Stationary & Office Supplies)፣ የተለያዩ ቶነሮች እና የተለየዩ የጽዳት ዕቃዎች (Sanitation Materials) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር OSE 002/2017 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ መሣሪያዎችና ዕቃዎች ማለትም፡ ሎት፡1 የሠራተኞች ደንብ ልብስና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች

በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 1,774.53 ኩ/ል ምስር በአዳማ መጋዘን የሚገኝ ሲሆን በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች ብቻ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ምስር ለመሸጥ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 1,774.53 ኩ/ል ምስር በአዳማ መጋዘን የሚገኝ

ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በት/ቤቱ ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎችና አገልግሎቶችን በአንደኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቅያ ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በት/ቤቱ ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎችና

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር 02/2017 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ Lot Description Lot

የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ጥቅል ግዥ፣ ቧንቧና የቧንቧ ዕቃዎች ጥቅል ግዥ፣ የህንፃ መሣሪያና የመታጠቢያ ቤቶች ዕቃዎች ጥቅል ግዥ፣ የሆቴል ግብአቶች ጥቅል ግዥ፣ የፅዳትና የፅህፈት ግብአቶች ጥቅል ግዥ፣ የጤፍና የሩዝ አቅርቦት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ እቃ ግዥ /አገልግሎት/ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ለ300 ሰዓት በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል

 ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህር ዛፍ ግንድ ከጐሹ አገር ቀበሌ አቧሬ አገር ደን ላያት