Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 09, 2026)  በጉምሩክ ኮሚሽን  የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ 08/11/2018 ዓ.ም እና 11/11/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ተሽከርካሪ መኪናዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ ጥቅል ብረት፣ ቆርቆሮ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 09, 2026) አንደኛ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ከአቶ ብሩህ ተስፋ ጥሩነህ ባልተከፈለ ዕዳ ምክንያት በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ለቡና መቁላት፣ መፍጨትና ማሸግ ስራ የሚያገለግሉና ጣሊያን ስሪት የሆኑ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 08, 2026) RE-ADVERT FOR THE SALE OF USED TIRES AND BATTERIES Tender No. 007-006/2026 Cordaid Ethiopia hereby invites interested and eligible bidders to submit sealed bids for the

Cordaid Ethiopia Invites Sealed Bids for the Purchase of Used Tires (76 Pieces) and Used Batteries (10 Pieces) on an ‘as-is, Where-is’ Basis.

Reporter (Jul 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ጎማዎችና ባትሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ 007-008/2026 ኮርዳይድ ኢትዮጵያ ያገለገሉ ጎማዎችንና ባትሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውና ብቁ ተጫራቾች በታሸገ ፖስታ

ኮርዳይድ ኢትዮጵያ ያገለገሉ ጎማዎችንና ባትሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውና ብቁ ተጫራቾች በታሸገ ፖስታ የዋጋ ማቅረቢያቸውን እንዲያቀርቡ ይጋብዛል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተለያዩ ይዘት ያላቸው መጽሐፍት እና የተለያዩ ህትመቶች፣ ለስብሰባ አገልግሎት የሚውል ወንበር እና የተለያዩ ባህላዊ አልባሳት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሳተም ይፈልጋል

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን የአለልቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ 2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር /ጎማዎች፣ የደንብ ልብስ እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአብክመ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ የጽህፈት መሳሪያና ቋሚ አላቂ እና የጽዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2019 ዓ.ም በአብክመ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞን ሴክተር

The Transport & Road Development Bureau of the Central Ethiopia Regional State is Seeking Consultancy Services for Detailed Engineering Design, Tender Document Preparation, Construction Supervision, and Contract Administration for New Road Construction Projects.

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ መገልገያና ለጥገና አገልግሎት

የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አስተዳደር የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ አገልግሎት ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አስተዳደር ከዚህ በታች የተጠቀሰው የአገልግሎት ግዥ ለ2019

ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ስር

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት Polyurethane Based Sealant & Sealant Primer አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 05, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ

Hawassa University: Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Aug 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/befb5521-c058-47be-b7b9-c07c941a0803/open Lot Information