Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 01, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/3/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ገዳ ባንክ አ.ማ. የቦታ ስፋት በካ.ሜ 109.14 የሆነ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 01, 2026) ግልጽና በሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በቀን 01/11/2010 ዓ/ም እና 04/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ ሳራ ሞገስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ካሳሁን ገ/ስላሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 198914 በቀን 24/4/2017

የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል አላቂ

ብርሃን ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች

FH Ethiopia (FHE) Invites All Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Multimedia Production and Documentation Services

Reporter (Aug 02, 2026) National Tender Notice Procurement of Multimedia Production and Documentation FH Ethiopia (FHE) is a non-governmental organization

Cooperative Bank of Oromia S.C. Invite Interested and Eligible Suppliers to Register on the Bank’s SAP Ariba System for Participation in the National Competitive Bidding for the Purchase of the Different Materials/items

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ደብተር፣ ብዕር፣ እርሳስ እና የተማሪ ቦርሳ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ደብተር ብዕር፣ እርሳስ እና የተማሪ ቦርሳ በጨረታ አወዳድሮ

Edukans Foundation Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Items

Reporter (Aug 02, 2026) INVITATION FOR TENDER: SUPPLY OF MATERIALS Edukans Foundation is an international NGO that is based in

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የኤሌክትሪክ መኪናዎችን መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የኤሌትሪክ መኪና ግዥ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት

Hibret Bank Would Like to Invite Interested & Eligible Venders to Bid for the Promotional Items & Campaign Speaker Power (Montarbo Speaker)

Reporter (Aug 02, 2026) Invitation to Bid Bid No. HB/009/2026 Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders

SNV Invites Eligible Bidders for the Procurement of Solar Water Pumps

Reporter (Aug 02, 2026) AdvertisementInvitation for Expression of Interest (EOI) for Strategic Partnership in the Development of the SWP Business