Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታውቂያ ቁጥር 25/2018 በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ  ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ

በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች፣ ኤልክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች እና ስፔርፓርት ዘርፍ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0015/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-20/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Hawassa University፡ Procurement of Sanitary Items

Government (Jun 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/808794e5-fb5a-4f9f-aa9f-92572a237269/open Lot Information

Hawassa University፡ Procurement of ICT Equipment

Government (Jun 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a37e8af2-d305-4681-9839-d3f28dfb65cc/open Lot Information

Ministry of Water and Energy፡ Procurement of Sanitary Items

Government (Jun 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b511ca21-c984-4fb5-8dc0-a23205398270/open Lot Information

CARE Ethiopia is Seeking Eligible Contractors of Category Five (5) WWGC/GC and Above for the Construction of Domestic Water Supply Infrastructure in the East Hararghe Zone of Oromia Region Under the Uplifter Project.

የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ስፋቱ 200 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ ከሳሽ አቶ ኡፋይሳ ቦጋለ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ዮርዳኖስ ታዴዎስ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ 3kg Carbon Dioxide Fire Extinguisher እና ለጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Satellite Dish System ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለከባድ እና ለቀላል ተሽከርካሪዎች እንዲሁም ለሰርቪስ መኪናዎች አገልግሎት የሚውል ጂፒኤስ (GPS) ከነገጠማ ተጫራቾችን በጨረታ እወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) ጂፒኤስ ከነገጠማው ግዥ ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/19/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018

አዲስ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 24, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር ማካካሻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የተረከበውን

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የመታሻ ዘይት /ፖራፊን ኦይል/ አቅርቦት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም