Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሸከርካሪዎች፣ የሞተርሳይክል እና የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በቀን 24/10/2018 ዓ/ም እና 27/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ተሽከርካሪ መኪናዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 42/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 005/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኙ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Federal Police: Procurement of Construction Material 118/2018
Government (Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f99d3085-8732-498c-ab4e-aeb591188cc4/open Lot Information
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ: የቪ-8 ቱዩብለስ ጎማ ባለ ሽቦ 245/75R17 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dced7b46-d33d-4f8d-bd23-d2395a3446df/open Lot Information
Ministry of Finance: Procurement of Spare Parts and Cables.
Government (Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/17fbac4b-d3ab-4993-8fa3-2309970bfcd0/open Lot Information
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ: የአዲሱ ቶዮታ ኮሮላ ቱዩብለስ ጎማ ባለ ሽቦ 205/55R17 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e313798a-7c5e-4534-8926-d04679be1630/open Lot Information
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለክሬሽር ፕላንት ጠጠር ግብእት አቅርቦትና ፍንዳታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት
የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የአልሚ ምግቦች ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች
Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu Dhiheessitoota Eeyyama Daldalaa Seera Qabeessa Qaban Caalbaasiidhaan Waldorgomsiisee; Meeshaalee Barreessaa, Qulqullinaa, Elektirooniksi, Laaptooppota Fi Deskitooppota, Gommaa Konkolaataa Adda Addaa, Faarniicharii, Motorsaaykilii, Baajaajii Luka Sadii, Uffata Kabachiisa Seeraa Fi Kkf Bituu Barbaada.
Addis Zemen(Feb 28, 2026) Beeksisa Caalbaasii 02/2018 Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu dhiheessitoota eeyyama daldalaa seera qabeessa qaban caalbaasiidhaan waldorgomsiisee;
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ስር ለሚገኘው መሥሪያ ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በአልማ የሚሠራውን የአስተዳደር ሕንፃ ግንባታ በጨረታ አውጥቶ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ/ጭ/03/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የአንፆ/ገ/ወ/ግ/ንብ/አስ/ ቡድን ለአንፆ/ገ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት በEU ፕሮጀክት ለጎርፍ አደጋ መከላከል ስራ ሳል ወንዝ እና ጉዳብር ወንዝ ላይ የጎርፍ አደጋ መከላከል ስራ ለመስራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር/አገወ/ግ/ን/2872018 በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የአንፆ/ገ/ወ/ግ/ንብ/አስ/ ቡድን ለአንፆ/ገ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት በEU ፕሮጀክት ለጎርፍ አደጋ