Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jul 01, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Reporter (Jul 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/3/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ
ገዳ ባንክ አ.ማ. የቦታ ስፋት በካ.ሜ 109.14 የሆነ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) ግልጽና በሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በቀን 01/11/2010 ዓ/ም እና 04/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ ሳራ ሞገስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ካሳሁን ገ/ስላሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 198914 በቀን 24/4/2017
የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚገጠም GPS በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር ግጨ 03/2018 የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ተሸከርካሪዎች ላይ የሚገጠም GPS በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ
Wollega University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Machinery
Government (Mar 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5b8c82b9-5bf7-4b55-a17b-67107a671fcb/open Invitation to
Amref Health Africa Ethiopia Office Invites Bids for the Provision of Market-oriented Digital Skills Training, Internship Placement, and Employment Linkage for Youth in Addis Ababa.
2merkato.com (Mar 11, 2026) INVITATION TO BIDTENDER NO. AMREF_ET/11/03/2026-008 PROVISION OF MARKET-ORIENTED DIGITAL SKILLS TRAINING, INTERNSHIP PLACEMENT, AND EMPLOYMENT LINKAGE
Livestock Development Institute Procurement of Uniforms
Government (Mar 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bffba9f5-3fd6-4328-9fad-b3aae0f75a23/open Invitation to
የወረታ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Mar 09, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የወረታ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ 72/2004
Mekelle University: Procurement of Tyre
Government (Mar 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9f3775e5-fd92-483d-8588-4f0af54a7c0b/open Invitation to
የአማራ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ አቅርቦቶችን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የህክምና መሳሪያዎችን፣ የህክምና ግብአት አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ አቅርቦቶችን ሎት 1.የኤሌክትሮኒክስ
የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Mar 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል ዕቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ አቶ አስረስ ታምር መካከል
በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የቧንቧ ውኃ እቃ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ፈርኒቸር፣ የጀኔሬተር እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል
Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ