Re-Invitation Tenders in 2021
Yedebub Nigat (Jul 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ
የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድሰመክ/ብግጨቁ/11/2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በማወዳደር በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ነብዩ አወቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንደወሰን ውብሸት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/203227 በቀን 17/10/2017
የቦታው ስፋት 220 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
LEMI KURA SUB CITY CHIEF EXECUTIVE AND ADMINSTRATION FINANCE POOL WOULD LIKE TO PROCURE Transportation and Storage and Mail Services
Government (Mar 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9206389a-f6c2-47a9-b72d-6ec0e55e17c6/open ”
Oromia Roads and Logistics Bureau Would Like To Procure Road Construction and Rehabilitation Work
Government (Mar 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/7b60c2f3-0dad-44ff-a79e-853dc4cee3be/open ”
Mettu University Procurement of Agricultural Inputs
Government (Mar 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a8636e46-a456-42ec-8ab3-f6a178f80b6b/open Invitation to
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የመስክ ሥራዎችን ለማከናወን ፎርክሊፍት፣ የሠራተኛ ሰርቪስ እና የከተማ ውስጥ ጭነት አገልግሎት የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 27, 2026) የፎርክሊፍት፣ የሠራተኛ ሰርቪስ፣ እና የከተማ ውስጥ ጭነት ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር
UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) WISHES TO INVITE YOU TO SUBMIT A PROPOSAL FOR PROVISION OF CONSULTANCY SERVICES FOR THE DEVELOPMENT OF A COSTED NATIONAL DIGITALIZATION ROADMAP FOR CBHI AND SHI IN ETHIOPIA
2merkato.com (Mar 27, 2026) REQUEST FOR PROPOSAL FOR SERVICESLRPS-2026-920313927 March 2026 UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to invite you
የቦታው ስፋት 196 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 27, 2026) ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ገብሩ ጅማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ
Addis Ababa City Administration Traffic Management Authority (AATMA) Invites Bids for Consultancy Services to Support the Implementation and Operational Readiness of the Intelligent Transport System (ITS) and Traffic Management Center.
Addis Zemen (Mar 27, 2026) INVITATION FOR INTERNATIONAL COMPETITIVE BID (ICB) For the procurement of “Consultancy service for implementation support
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሰራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማ በሀገር ውስጥ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ጨ-08 ወ 2018 ዓ/ም በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሰራተኞች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የፈርኒቸር እና የህትመት ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት