Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በሼይ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ላንድ ክሮዘር መኪና ሎት 1 ላንድ ክሮዘር መኪና፣ ሎት 2 – ብረታ ብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በሼይ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ላንድ ክሮዘር መኪና እና ብረታ ብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሕንፃ ቀለም ቅብና ተያያዥ ሥራዎች በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፈ/ቤ/ኮ/02/2017 የፈረስ ቤት ኮንዶሚንየም ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የህ/ስራ ማህበር የጋራ መኖሪያ ህንፃውን በጨረታ አወዳድሮ ቀለም ማስቀባትና ተያያዥ ሥራዎችን ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የፈረስ ቤት ኮንዶሚንየም ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የህ/ስራ ማህበር የጋራ መኖሪያ ህንፃውን በጨረታ አወዳድሮ ቀለም ማስቀባትና ተያያዥ ሥራዎችን ማሠራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- 003/2017 ዓ.ም የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልገሎት የሚውል 1ኛ እስቴሽነሪ እና የፅዳት ዕቃዎች፣ 2ኛ የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ እና
የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልገሎት የሚውል እስቴሽነሪ እና የፅዳት ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ እና የመኪና ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2017 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የዴስክቶፕ ኮምፒዩተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የዴስክቶፕ ኮምፒዩተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ስኬት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ
Global Alliance for Improved Nutrition (Gain) Invites Eligible Bidders for Individual Consultants to Enhance the Menu for Factory Workers in the Industrial Park of Adama
TERMS OF REFERENCE (TOR) FOR INDIVIDUAL CONSULTANT TO ENHANCE THE MENU FOR THE FACTORY WORKERS IN THE INDUSTRIAL PARK OF
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እመቤት ሞሴ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አበበ አንደበት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የጉምሩክ አስተላላፊዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የጉምሩክ አስተላላፊዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች:- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣የግብር
የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ሀይለሚካኤል ፀዳለ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አቤል ጠጁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
Islamic Relief Worldwide (IRW) Invites All Interested & Eligible Bidders for the Supply and Installation of Four Solar Power Water Systems for Elkere Town, Koyo of Gorobagaaasa. Bardumey of Cherrati and Angalal of Hargelle Woredas of Alder and Liban Zones, Somali Region
Invitation to Bid for Supply and Installation of Four Solar Power Water Systems for Elkere Town, Koyo of Gorobagaaasa. Bardumey
Office of the Federal Auditor General Audit Service Corporation Invites All Interested & Eligible Bidders for the Design, Supply, Installation, Configuration, and Training for Building Site Security Camera Systems (Surveillance Systems)
RE-ADVERTISEMENT Invitation for bidReference. No 002/2016 Audit Service Corporation invites all interested & eligible bidders for the design, supply, installation,
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ጥቅል ወረቀት ፣ የተለያዩ የሰራተኛ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) ማለትም የቆዳ ጫማ ፣ የሴፍቲ ቆዳ ጫማ ፖሊስተር ሰማያዊ ከለር ቱታ ፣ ገዋን ፣ ሸሚዝ ፣ የዝናብ ልብስ እና ቴትረን ጨርቅ ነጭ ከለር ገዋን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ሎት 1 ባንክ 45 ግራም ነጭ 82 ሴ.ሜ ጥቅል ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ