Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ
ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና የንግድ ህንፃ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ2016 እና የ2017 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት፡– 1. በጨረታው
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ2016 እና የ2017 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/010/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ለጨረታ የቀረበው
ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Wegagen Bank S.C INVITATION TO BID (RE-BID) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING BID REFERENCE No. WB/SCM/171/24 Wegagen Bank S.C invites Sealed Bids from Eligible bidders for the Supply of Card Personalization Machine
Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Card Personalization Machine
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የባሕር ዳር ከተማ በአፄ ቴወድሮስ ክፍለ ከተማ አዲስ ዓለም ሆስፒታል አግልግሎት የሚውል የግቢ አጥር ግንባታ፣የጥበቃ አገልግሎት፣የታካሚ የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት እና ማቅረብ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ በአፄ ቴወድሮስ ክፍለ ከተማ አዲስ ዓለም ሆስፒታል አግልግሎት የሚውል ሎት 1. የግቢ አጥር ግንባታ
Gosh Meda Pipe and Plastic Manufacturing Enterprise Intends to Procure HDPE PE-100 Through International Competitive Bidding /ICB/
Invitation for bid Tender No. GMPPME 001/2024/2017 Budget year Gosh Meda pipe and Plastic Manufacturing Enterprise intends to procure assorted
ሕብረት አ.ማ. የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የጥበቃ ቤቶች፣ የመኪና ጎማዎች አልሙኒየም ፓርቲሽኖች፣ የብረት ላሜራዎች፣ የቶነር ካርትሬጆች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ሌሎች የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሕብረት አ.ማ. ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የጥበቃ ቤቶች፣ የመኪና ጎማዎች አልሙኒየም ፓርቲሽኖች፣ የብረት ላሜራዎች፣ የቶነር ካርትሬጆች፣ ቁርጥራጭ
የምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ጽ/ቤት በ2017 የተለያዩ አላቂ፣ቋሚ ዕቃዎች፣የመኪና ጎማዎች እና የደንብ ልብሶች በዘርፉ የተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዞኑ ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የምዕ/ወለጋ ዞን ገ/ጽ/ቤት በ2017 የተለያዩ አላቂ፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች እና የደንብ ልብሶች በዘርፉ የተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን በግልጽ
የበላይ ዘለቀ ክ/ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ መስተንግዶ፣ህትመት እና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የበላይ ዘለቀ ክ/ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ መስተንግዶ፣ ህትመት እና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና
የG+2 ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትዕግስት አሎ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አብይ አማረ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ላቀ ደምስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሽንባቸው ዳምጤው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
Madda Walabu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Autoclave Board
Invitation for Bid Purchasing of Autoclave Board Lot Information Procurement Reference Number: MWU-NCB-G-0071-2016-PUR Object of Procurement: Purchasing of Autoclave Board
Ministry of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement of Delo Gold Ultra SAE 15w -40 or Equivalent
Invitation for Bid Purchase of Delo gold ultra SAE 15w -40 or equivalent Lot Information Procurement Reference Number: MoE-NCB-G-0313-2016-PUR Object