Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/029/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተስጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም  

ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ፣ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ከድጃ ጣሀኑር (7ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰዕዲ ዘይኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/101617 በ4/9/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/108768 በ15/4/2016

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ጅማ ዩኒቨርስቲ የምግብ ጥሬ እቃዎች ፣ ሸቀጣ ሸቀጦች እና የባልትና ምጥን ውጤቶች ለዋና ግቢ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-01 የምግብ ጥሬ እቃዎች ፣ ሸቀጣ ሸቀጦች እና የባልትና ምጥን ውጤቶች ለዋና ግቢ Procurement Reference No: JU-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጽ/ቤት ሥር ላሉት 24 ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት መ/ቤቶች ባቀዱት መሠረት ለስብሰባዎች የሚያስፈልጉ አገልግሎቶች ኪራይ በሰነዱ ላይ በተቀመጠው ዝርዝር መሠረት ግዥን ለመፈጸም እንድቻል በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ጅማ ዩኒቨርስቲ አጥንት የለሌዉ የበሬ ሥጋ ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-14 አጥንት የለሌዉ የበሬ ሥጋ ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት Procurement Reference No: JU-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:

የሀዋሳ ከተማ አስ/ ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጽ/ቤት የተለያዩ የባሕል አልባሳት ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የእሳት አደጋ ሠራተኞች እና የካብኔ ሰፈሮች የሥራ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና /ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጽ/ቤት ሥር ላሉት 24 ሴ/መ/ቤቶች በ2017

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ጽ/ቤት ሥር ላሉት 24 ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት መ/ቤቶች ባቀዱት መሠረት የተለያዩ የሕትመት ሥራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ጽ/ቤት ሥር ላሉት 24 ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት መ/ቤቶች

የባሌ ሮቤ ፖሊ ቴክኒክ ሥልጠና ኮሌጅ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የባሌ ሮቤ ፖሊ ቴክኒክ ሥልጠና ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት:- ለምርት