Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን የሎደር እና የገልባጭ ተሽከርካሪ (TONLY Dump truck) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ተ/ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት የአንዱ ዋጋ ከቫት
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የሎደር እና የገልባጭ ተሽከርካሪ (TONLY Dump Truck) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንካ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ስኬት ባንካ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
INVITATION FOR RE-BID (IFB) IFB NO:- Bore/KfW-SLM-IV/NCB/WMAB/05/2017 The Bore Woreda Agriculture and Land office intends to apply part of the allocated budget from the KfW-SLM-IV to cover the eligible payments
The Bore Woreda Agriculture and Land Office Intends to Apply Part of the Allocated Budget from the KfW-SLM-IV to Cover the Eligible Payments Under the Contract for the Construction of Melka Leme and Warko Small-scale Irrigation Projects for the Local Community
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NCB-01/2017 የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽንድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፤አዳዲስ እና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ግንባታ ዕቃዎች ተጫራቾች በተገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ
የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፤ አዳዲስ እና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ግንባታ ዕቃዎች ተጫራቾች በተገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አ/አ/ከ/ፍ/ቤት/01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የአገልግሎት ግዥዎችን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገብሩ ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
Ministry of Trade and Regional Integration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Conference Chair
Invitation for Bid Procurment of Conference Chair Lot Information Procurement Reference Number: MoTRI-NCB-G-0097-2016-PUR Object of Procurement: Procurment of Conference Chair
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ዮሀንስ አለሙ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ወርቁ ደሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ ለሻይ ቡና መሰተንግዶ ሚያገለግሉ (የሻይ ቅጠል፣ ቡና፣ ቆሎ፣ ስኳር እና የመሳሰሉት) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለቢሮ ለሻይ ቡና መሰተንግዶ ሚያገለግሉ (የሻይ ቅጠል፣ቡና፣ቆሎ፣ ስኳር እና የመሳሰሉት) ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0751-2016-PUR
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የጀነሬተር መለዋወጫ እና ሰርቪስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የጀነሬተር መለዋወጫ እና ሰርቪስ ግዥ ጨረታ Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0788-2016-PUR Object of Procurement: የጀነሬተር መለዋወጫ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪከት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች
በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የጂኦሎጂካልና ጂኦቴክኒካል ዘርፍ ያንማር ኤንጂን /YANWAR ENGINE/ መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መለዋወጫ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ቁጥር፡– ጂኦ/ጂኦ/ዘ/01/2017 በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የጂኦሎጂካልና ጂኦቴክኒካል ዘርፍ ያንማር ኤንጂን /YANWAR ENGINE መለዋወጫ
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለአራት የቃሊቲ፣ የአራዳ፣ የቦሌ እና የልደታ ችሎቶች የአንድ መስኮት አገልግሎት የፓርቲሽን ስራዎች ግዥ ምድብ ችሎቶች የአንድ መስኮት አገልግሎት የፓርቲሽን ስራዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ለአራት የቃሊቲ፣ የአራዳ፣ የቦሌ እና የልደታ ችሎቶች የአንድ መስኮት አገልግሎት የፓርቲሽን ስራዎች ግዥ ምድብ ችሎቶች የአንድ መስኮት