Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ካኪ ቱታ ለመግዛት በድጋሚ 2ኛጊዜየወጣ የጨረታ ማሰታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/130/2016E.C የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ኢምፖርትድ (imported) ካኪቱታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ኢምፖርትድ (imported) ካኪቱታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት መሠረት ከክምችት (From Stock) ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የግንባታ ምክር አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ GSCDC0/0020/2017 በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው ግንባታዎች የምክር አገልግሎት ማግኘት ስለሚፈልግ በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ አማካሪዎችን ምድብ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው ግንባታዎች የምክር አገልግሎት ማግኘት ስለሚፈልግ በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ አማካሪዎችን ምድብ (Category ) የህንፃ እና የአርክቴክቶች አማካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ ባልቻ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሀና ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/184597 በ23/10/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/190639 በ21/11/2015 ዓ/ም በዋለው
በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ.ቤ.አስ.ጽ/01.1/2017 በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአባይ ቤዚን አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የጨረታው ሰነድ የሎት (lot) መለያ ሎት – 1. የላቦራቶሪ
በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአባይ ቤዚን አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችና የፅህፈት መሣሪያዎች፣የፅዳት እቃዎች፣የደንብ ልብስ፣የህትመት እና የመስተንግዶ አገልግሎት የትራንስፖርት አገልግሎት እና የሞንታርቦ ኪራይ እና የአዳራሽ ዲኮር አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በስሩ ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ የቦታው ስፋት ማስተካከል የወጣ እርማት
እርማት አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ በወጣዉ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ማዉጣቱ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ሐምሌ
Norwegian Refugee Council (NRC) Invites Eligible Bidders for Procurement of Excavation, Construction, and Installation of New Shallow Well in LEALAY ADYABO
NATIONAL INVITATION TO TENDER FOR PROCURMENT OF EXCAVATION, CONSTRICUTION, AND INSTALLATION OF NEW SHALLOW WELL IN LEALAY ADYABO NRC Ethiopia
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት አመት ለመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች እና ትራኮች በሰዓት የኪራይ አገልግሎት በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ‐2/002/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት አመት ለመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ
በምሥራቅ ጉራጌ ዞን በምሥራቅ መስቃን ወረዳ የፋይናንስ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያ ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ጉራጌ ዞን በምሥራቅ መስቃን ወረዳ የፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በመደበኛና በካፒታል በጀት በአዲስ ዘመን
JSI RESEARCH & TRAINING INSTITUTE, INC. INVITATION TO SUBMIT PROPOSAL FOR HR INFORMATION SYSTEM AND PAYROLL SYSTEM
JSI RESEARCH & TRAINING INSTITUTE, INC. INVITATION TO SUBMIT PROPOSAL FOR HR INFORMATION SYSTEM AND PAYROLL SYSTEM JSI is a
የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፋይ ኢኮ/ልማት/ጽ/ቤት የጽ/መሣሪያ፣የፅዳት ዕቃዎች፣የህትመት አገልግሎት እና የማሽነሪ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ተጫራቾች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፋይ ኢኮ/ልማት/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2017
Catholic Relief Services Ethiopia Program Would Like to Invite Interested Bidders Who Offer Comprehensive and Third-party Vehicle Insurance
TENDER NOTICE ACQUISITION OF COMPREHENSIVE AND THIRD-PARTY VEHICLE INSURANCE TENDER No.: CRS-SC-2024-26 Catholic Relief Services – United States Conference of
በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያ ፣ የጽዳት እቃዎችን ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እዕቃዎች ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት በስሩ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት