Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ላሉ የመንግስት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ/ስፔርፓርት
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ላሉ የመንግስት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ/ስፔርፓርት እና በወረዳው ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ቋሚ ዕቃ ፈርኒቸር ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ንግድ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
INVITATION FOR BID (IFB) TENDER No. Re-Bid-OAB/NCB/CALM/01/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and qualified bidders to bid for the supply of Polythene Tube bags.
Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Polythene Tube Bag
INVITATIONS TO BID (RE-BID) (National Competitive Bidding) ITB No. OT/03/2024-25 1. Gadaa Bank S. C. has allocated a budget towards the cost of procurement of goods and services, and it
Gadaa Bank Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of 10KVA/8KW Generator with Accessories
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን፡– ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ
አሜን በጎ አድራጎት ድርጅት ቢሮ ከፍተውና የንግድ ፍቃድ አውጥተው በሥራ ላይ የሚገኙና የ2016 ዓ.ም የበጀት ዓመት ፈቃዳቸውን ያሳደሱ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ እ.ኤ.አ. 2023/24 ዓመታዊ የሒሳብ ምርመራ ለማድረግ ይፈልጋል
የሒሳብ ባለሙያዎች አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አሜን በጎ አድራጎት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን መሥሪያ ቤት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር
የአዳማ ከተማ የእግር ኳስና አትሌቲክስ ክለብ በ2017 በጀት ዓመት ስፖርተኞችን ምግብ አዘጋጅተው የሚመግቡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ከተማ የእግር ኳስና አትሌቲክስ ክለብ በ2017 በጀት ዓመት ስፖርተኞችን ምግብ አዘጋጅተው የሚመግቡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ቀላል ባለሁለት ጋቢና ፒክ አፕ (Pickup Double Cabin) ተሽከርካሪ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/CR/71/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ቀላል ባለሁለት ጋቢና ፒክ አፕ (Pickup Double Cabiry) ተሽከርካሪ
The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders to Submit Their Technical and Financial Offers for the Supply and Delivery of Field Vehicles
INVITATION FOR BID (IFB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDINGS (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia. Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute.
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የአርማታ ብረት ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር GN-002/2017 ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በታተመው 83ኛ ዓመት ቁጥር 324 አዲስ ዘመን ጋዜጣ
የደ/ብርሃን ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ድርጅት የ1 ዓመት የ2016 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት) አገልግሎት ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-0001/2016 የደ/ብርሃን ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ድርጅት የ1 ዓመት የ2016 በጀት
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የክሬሽድ አግሪጌት (ዜሮ ጠጠር) ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር GN-003/2017 ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በታተመው 83ኛ ዓመት ቁጥር 324 አዲስ ዘመን ጋዜጣ
ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገቢዎች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ፣እስቴሽነሪ እና ሌሎች አላቂ እቃዎች ግዥ፣ፈርኒቸር ዕቃ ግዥ፣የጽዳት ዕቃዎች፣ሞተር ሳይክል ግዥ እና የመኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገቢዎች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ፣ ሎት 2 እስቴሽነሪ