Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ካኪ ቱታ ለመግዛት በድጋሚ 2ኛጊዜየወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማሰታወቂያ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/130/2016E.C የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ኢምፖርትድ (imported) ካኪቱታ ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ኢምፖርትድ (imported) ካኪቱታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት መሠረት ከክምችት (From Stock) ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የግንባታ ምክር አገልግሎት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡ GSCDC0/0020/2017 በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው ግንባታዎች የምክር አገልግሎት ማግኘት ስለሚፈልግ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መሳተፍ የሚፈልጉ አማካሪዎችን ምድብ

በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው ግንባታዎች የምክር አገልግሎት ማግኘት ስለሚፈልግ በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ አማካሪዎችን ምድብ (Category ) የህንፃ እና የአርክቴክቶች አማካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ ባልቻ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሀና ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/184597 በ23/10/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/190639 በ21/11/2015 ዓ/ም በዋለው

በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር አ.ቤ.አስ.ጽ/01.1/2017 በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአባይ ቤዚን አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ሰነድ የሎት (lot) መለያ ሎት – 1. የላቦራቶሪ

በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአባይ ቤዚን አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Waajjirri Maallaqaa Aanaa Daawwee Sarar Caalbaasii Ifaadhaan Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinnaa, Meeshaalee Dhumataa, Elektirooniksii, Farnicharii, Gommaafi Baatiriifi Meeshaalee Jijjiirraa Konkolaataa Caalbaasii Ifaadhaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada

Beeksisa Caalbaasii Ifaa Waajjirri Maallaqaa Aanaa Daawwee Sarar caalbaasii ifaadhaan meeshaalee barreeffamaa, meeshaalee qulqullinnaa, meeshaalee dhumataa, elektirooniksii, farnicharii, gommaafi baatiriifi

የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሄር ቤተክርስቲያን እርዳታና ልማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት 1ኛ ደረጃ ፍርኖ ዱቄት ባለ 15 ኪሎ ብዛት 954 እና ባለ 1 ሊትር ዘይት ብዛት 954 ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሄር ቤተክርስቲያን እርዳታና ልማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃዎች 1ኛ ደረጃ

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ቋሚ አላቂ እቃዎች ለመ/ወ/ዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ቋሚ አላቂ እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:

በደቡብ ኢት/ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫዎች፣ የታሸገ የመጠጥ ውሃ እና የታሸገ ቆሎ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢት/ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ሎት 1 የመኪና መለዋወጫዎች፣ ሎት-2 የታሸገ

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር HP/0006/16 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

 የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ምግባሩ አዳሙ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ተሽከርካሪዎች፣ የቢሮ መገልገያዎችን፣ የከባድ ተሽከርካሪ ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች የተመለከቱትን የመገልገያ ዕቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ህትመት፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ፣ የፅዳት እቃ፣ የጥገና ዕቃ፣ መስተንግዶ፣ የጥገና ስራ፣ የህክምና ዕቃ እና መድሃኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፣ የህክምና ዕቃ ጥገና፣ የራይዶሎጂስት ባለሙያ አገልግሎት አንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Houses of Peoples Representative Invites Eligible Bidders for the Procurement of the Annual Parliamentary Magazine, Invitation Card, Chest Pin, and Mouse Pad

Invitation to Bid Procurement of Annual Parliamentary Magazine, Invitation Card, Chest Pin and Mouse Pad Procurement Reference No: HoPR-NCB-G-0014-2017-BIDProcurement Category: