Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ትረስት የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ አ.ማ የ2015 እና የ2016 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
ማስታወቂያ ድርጅታችን ትረስት ጋስትሮኢንተሮሎጂ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ አ.ማ የውስጥ ደዌ ህክምና አገልግሎት እየሰጠ ያለ ድርጅት ነው። ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን የሚያሟሉ
ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ሽፍሻፊ ወረቀት ፣ ቁርጥራጭ ወረቀት ፣ ኮር ፣ ፕሬስ ላይን በርሜል ፣ ፊክሰር ፣ አገልግሎት የሰጠ ፊልም ፣ ኔጌቲቭ ፊልም ፣ የተፈጨ ወረቀት ፣ አገልግሎት የሰጠ ፕሌት ፣ ከየክፍሉ የሚወጡ ወረቀቶች ፣ ትንሽና ትልቅ የቀለም ቆርቆሮዎች ፣ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ሽፍሻፊ ወረቀት ፣ ቁርጥራጭ ወረቀት ፣ ኮር ፣ ፕሬስ ላይን በርሜል ፣ ፊክሰር ፣
የገርጂ ሶስት (3) የጋራ መኖርያ ቤት ህ/ስ/ማህበር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 የሚገኝ ለግንባታ ስራ የአፈር ምርመራ ለማሰራት እና የውኃ አቅርቦት ስርዓት ማሻሻያ ስራ የግንባታ ክትትል እና የንድፍ ክለሳ አገልግሎት ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ 1. የገርጂ ሶስት (3) የጋራ መኖርያ ቤት ህ/ስ/ማህበር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 የሚገኝ ለግንባታ ስራ የአፈር ምርመራ
ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ሐራጅ ማስታወቂያ
የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሀራጅ ቁጥር ዳባ/ደዲ/0603/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ
በአርሲ ዞን የዲገሉና ጢጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 ዓ.ም በጀት የቢሮ ፈርኒቸሮች ፣ የፅዳት የፅህፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የኤሌክሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ፣ የተለያዩ የቴክኒከና ሙያ የስልጠና ዕቃዎች ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድረው መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2017 በአርሲ ዞን የዲገሉና ጢጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 ዓ.ም በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ፣ የቢሮ
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ
የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍታብሔር የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አፈ ከሳሽ ስማቸው አስፋው እና አፈ/ተከሳሽ አቶ ፍታለው እንዷለም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆነው
የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪ በቦረና ዞን ታልታሌ ወረዳ በታልታሌ ሆስፒታል የሚገኝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ከአገልግሎት