Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation To Re-bid Ethiopian Investment Holdings is seeking eligible suppliers who meet the following requirements to procure Electrical Automobile Cars. EIH now invites eligible suppliers with valid business licenses for

Ethiopian Investment Holdings is Seeking Eligible Suppliers to Procure Electrical Automobile Cars

በድጋሚ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ከብሔራዊ ባንክ ፍቃድ በመውሰድ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ አከባቢዎች የብድርና የቁጠባ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ነው:: በመሆኑም ተቋማችን ከእ.ኤ.አ 2024/25 ጀምሮ

ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ከእ.ኤ.አ 2024/25 ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ዓመታት (በየዓመቱ የሚታደስ ሆኖ) ላሉት በጀት ዓመት ሂሳቡን ለማስመርመር ከወዲሁ የኦዲት ተቋማቶችን በጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ሊያሰራ ካቀደው ካፒታል ስራዎች መካከል፡– ሎት-1 በከተማ ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት ጽ/ቤት በኩል በመደበኛ በጀት

የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ሊያሰራ ካቀደው ካፒታል ስራዎች መካከል በከተማ ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት ጽ/ቤት በኩል በመደበኛ በጀት በ02 ቀበሌ የይ/ዓለም ከተማ አስተዳደር ሁለገብ ስታዲየም ጥገናና አዲስ ግንባታ ስራ ፕሮጀክት ለማስገንባት በደረጃ 5-GC ብቻ ፍቃድ ያላቸው፣ በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በኩል በውስጥ ገቢ ከወርቅነሽ ሎታ እስከ መልካሙ ኩማ መኖሪያ ቤት ድረስ ለሚሰራው የጠጠር መንገድ ግንባታ በደረጃ 5-GC/RC ፍቃድ ያላቸው እና በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በኩል በውስጥ ገቢ ከባልጉዳ ቦዶላ መኖሪያ ቤት እስከ ቦርቻ የውሃ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ድረስ በደረጃ 5-GC/RC ፍቃድ ያላቸው ኮንትራክተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አባይ 1ኛ ደረጃ ከፍ/አገ/አቋ/አው/የግ/ባለን/ማህበር የሆነ የሰርቪስ ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተሽከርካሪ  አይነት የተሰራበት ዘመን ሞዴል የሻንሲ ቁጥር የሞተር ቁጥር አውቶቡስ   2009

አባይ 1ኛ ደረጃ ከፍ/አገ/አቋ/አው/የግ/ባለን/ማህበር የሆነ የሰርቪስ ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች