Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02, 2017 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት፦ 2017
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የግልፅ የጨረታ መስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 002/17 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የአዲስ አበባ ቁጥር 1 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የአዲስ አበባ ቁጥር 1 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MSF/LP/17/2024 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለ2017 ዓም በጀት ዓመት ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን በዘርፍ ከተሰማሩ ሕጋዊ የመድኃኒትና የህከምና መገልገያ አከፋፋዮችን ወይም አስመጪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለ2017 ዓም በጀት ዓመት ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒቶች (MEDICINES)፣ የላብራቶሪ ኬሚካሎችና ሪኤጀንቶች (LABORATORY CHEMICALS AND REAGENTS) እና የተለያዩ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች (MEDICAL SUPLLIES) ለሁለት ዓመት የሚቆይ ውል በማሰር ግዥ ማከናወን ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የፍቅር ልጆች ማህበር ለተማሪዎች የምገባ ፕሮግራምና የምግብ እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ፋፋ /famix MS 5%/ በግልጽ ጨረታ አወዳድረን ለመግዛት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የፍቅር ልጆች ማህበር (Daughters of Charity/ ትግራይ ማስተባበሪያ ጽ/ት ቤት የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን – ልማትና
በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሙገር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/86/2016 በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ
ኤል-ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት የ2016/2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ የሚያከናውኑ የተፈቀደላቸው የሂሳብ ምርመራ የሂሳብ አዋቂዎችን አጫርቶ ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ኤል–ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራ ተግባራትን የሚያከናውን ሲሆን ድርጅቱ የ2016/2017
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ እና የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ እና የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር NCB-001/2017
በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምዕራብ ችሎት አልሙኒየም ቤት መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ዘርፉ ታደሰ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አይቲኤንኤል አልሳሜክስ –ጄቢ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ
የገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት የሆቴል አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ምስ/አ/አ/አ/ግ/ከ/ቅ/ፅ/ቤት EASI OPEN -01/2017 የገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልገሎት