Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 16, 2025) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት የላቦራቶሪ ኬሚካሎች ግዥ የግዥው መለያ ቁጥር፡- ሃአግ ባዳዩማግዥ/47/2017 ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ የግዥ

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት የላቦራቶሪ ኬሚካሎች በግልጽ ጨረታ ግዥ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Feb 16, 2025) NOTICE OF INVITATION FOR BIDProcurement Reference Number: ORLB/NCB/RFP/MP-14/2017 (Re-Bid) The government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has received financing from the IDA

The Oromia Roads and Logistics Bureau Now Invites Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labour, Material and Equipment for Maintenance Works of Different Road Projects

Reporter (Feb 16, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Feb 16, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባህለዲ ሐራጅ/011/2017 ሲንቄ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የበዳሪ ስም

ሲንቄ ባንክ አማ የአክሲዮን እናተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዳማ ከተማ አስተዳደር በከተማው የሚገኘውን አዲስ ህንፃ የፅዳት ሥራውን /City Complex/Out Source / በማድረግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዳማ ከተማ አስተዳደር በከተማው የሚገኘውን አዲስ ህንፃ የፅዳት ሥራውን /City Complex/Out sores/ በማድረግ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/04/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

PAD Would Like to Invite Qualified and Interested Potential Bidders for the Construction of a Hand-dug

INVITATION TO TENDERFor hand-dug well construction at Wara Jarso WoredaReference Number: PAD/005/25 Positive Action for Development (PAD) is an indigenous,

በአፋር ብ/ክልላዊ መንግስት የሠመራ ሎግያ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብቶች እነ ሀሰን ሀጂ በቁጥር 49 ሠዎች እና የፍርድ ባለዕዳ ኤስ ቪ ኤስ ጨው ማምረቻ ኃላፊነቱ የተወሰነ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ሸቀጣሸቀጦችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም አዳዲስ አልባሳት፣ Polyster Fabric Shirting Material ሸቀጣሸቀጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ምግብ ነክ፣ 1 ተሽከርካሪ እና 47 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አቢሲኒያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለት/ቤቱ መምህራንና አስተዳደር አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች ልዩልዩ መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች የእስፖርት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የዕቃ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዥ መለያ ቁጥር 002/2017 አቢሲኒያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለት/ቤቱ መምህራንና አስተዳደር አላቂ

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ተሽከርካሪዎች እና የመለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 09/2017 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን ተሽከርካሪዎች እና የመለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት

የሸገር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው ሥር በሚገኙ የተለያየ ደረጃ ላላቸው የእንስሳት ከሊኒኮች የህክምና መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሸገር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው ሥር በሚገኙ የተለያየ ደረጃ ላላቸው የእንስሳት ከሊኒኮች የህክምና መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

Central Ethiopia Industrial Parks Development Corporation Wants to Purchase One 315KVA Transformer Drop Out Fuse Link with Fuse and Lighting Arrestor for the Hadiya Zone Hosanna Gofer Mead (heto) Production Shed from the Suppliers Who Fulfill the (Ethiopian Electric Utility Standard)