Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ስራ ሂደት በኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር በ2017 በጀት አመት በተያዘው ለመምሪያው አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ስራ ሂደት በኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር በ2017 በጀት አመት በተያዘው ለመምሪያው አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃ ማለትም Drone Camera በድጋሚ በግልጽ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በቃሊቲ ገላን መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/02/2017 በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ እና ወደ ኢትዮጵያ የተላኩ ዕቃዎች ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በቃሊቲ ገላን መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
በሞጆ ወደብና ተርሚናል የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/01/2017 በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ እና ወደ ኢትዮጲያ የተላኩ ዕቃዎች ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ንብረቶች፣ ጀነሬተር፣ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ የጨረታ ቁጥር OIT/Bid-03/2017 ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር የተሸከርካሪ ጎማ(315/80R22.5)ና መለዋወጫዎች ለተሽ ሞዴል VOLVO Bus B11R Viago/1050/2019 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ
ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር የተሸከርካሪ ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፡ ለጉምሩክ አስተላላፊነት ሰልጣኞች የሚሰጥ የምስክር ወረቀት ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/06038b7b-c137-4eb7-b75a-f5c3d787b06e/open Lot Information
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፡ ሐዋሳ ጉ/ ኮ/ቅ/ጽ/ቤት የመካኒክ አሲድ ፕሩፍ ቱታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/517694f8-8e61-4612-870a-ea07ca8894f8/open Lot Information
Federal Judicial Administration Council Secretariat: Procurement of Printing Product
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0e0f8bd9-1433-4f6b-b9f6-813b5c173d91/open Lot Information
የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በማእድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ በጀት የተለያዩ የጅኦሎጂ የማዕድን የመስክ ጥናት መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-006/2018 የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በማእድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ በጀት የተለያዩ የጅኦሎጂ
በደቡብ ወሎ ዞን በጊምባ ከተማ አስተዳደር የጭሮ ከተማ ንኡስ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን በጊምባ ከተማ አስተዳደር የጭሮ ከተማ ንኡስ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት
በጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤት የእህል አቅርቦት፣ የወጥ ማጣፈጫ፣ የማገዶ እንጨት እና አትክልት ለ6ወር የሚቆይ ተቋሙ ድረስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን ጽ/ቤቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን መሪ በበጀት ዓመቱ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ከ2018 የመደበኛ በጀት ለግብርና ጽ/ቤት የመስኖ ፕሮጀክት ካናል ጥገና ስራ፣ ለውሃ ጽ/ቤት የዉሃ ፓምፕ እንዲሁም ለእ/አ/ህ/ል ጽ/ቤት የ3 ወር ኮኮክ ዝርያ ዶሮዎች እና የተመጣጠነ የቄብ ዶሮዎች መኖ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ከ2018 የመደበኛ በጀት ለግብርና
በአብክመ ጤና ቢሮ የዳንግላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የፅዳት እቃዎችንና ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ለማሳተም ይፈልጋል
በአብክመ ጤና ቢሮ የዳንግላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የፅዳት እቃዎችንና ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በደቡብ ጎንደር ዞን የፎገራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የፎገራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለፎ/ወ ግብርና ጽ/ቤት በወረዳችን ቲዋ-ዛቀና እና